Teddy Afro - Kier Yhun şarkı sözleri
Sanatçı:
Teddy Afro
albüm: Yasteseryal
አልገደደ እኔ ይበቃኛል
እንግዲህ ልሂድ እኔ ይበቃኛል
ለሚከዳ ወዳጅ ለማይበጅ
የምን መለማመጥ መተው እንጅ
አልገደደ እኔ ይበቃኛል
እንግዲህ ልሂድ እኔ ይበቃኛል
ለሚከዳ ወዳጅ ለማይበጅ
የምን መለማመጥ መተው እንጅ
እያረሩ መሳቅ አስለምደሽኛል
ዛሬ ኣልቋል ትግስቴ ብሄድ ይሻለኛል
አገር ሰላም ይሁን ከር ይላል ጉራጌ
ጤና ይስጠኝ እንጂ
ኣላጣም ፈልጌ
ኣብሮ መኖሩን ለኛ ካላለልን
እስኪ እንሞክረው ደግሞ ተለያይተን
ኣብሮ መኖሩን ለኛ ካላለልን
እስኪ እንሞክረው ደግሞ ተለያይተን
ኣልማረርም ጌታዬን
ስለቀርሁኝ ብቻዬን
ካንቺ መኖሩ በቅቶኛል
ብቸኝነቴ ይሻለኛል
ብቸኝነቴ
ብቸኝነቴ ይሻለኛል
ብቸኝነቴ
ከይሆን ይሆኔ
ከኣገሩ
ከይሆን ይሆኔ
ከኣገሩ
አልገደደ እኔ ይበቃኛል
እንግዲህ ልሂድ እኔ ይበቃኛል
ለሚከዳ ወዳጅ ለማይበጅ
የምን መለማመጥ መተው እንጅ
አልገደደ እኔ ይበቃኛል
እንግዲህ ልሂድ እኔ ይበቃኛል
ለሚከዳ ወዳጅ ለማይበጅ
የምን መለማመጥ መተው እንጅ
ታርቀናል ተጣልተን ካንዴም ሁለት ሶስቴ
እየተበደልኩኝ ይቅር ልበል ሽንቴ
ሰው አይልም ነበር አስታራቂ መጥቶ
ጸባይሽን ቢያውቀው በኔ ቦታ ገብቶ
ኣብሮ መኖሩን ለኛ ካላለልን
እስኪ እንሞክረው ደግሞ ተለያይተን
ኣብሮ መኖሩን ለኛ ካላለልን
እስኪ እንሞክረው ደግሞ ተለያይተን
ኣልማረርም ጌታዬን
ስለቀርሁኝ ብቻዬን
ካንቺ መኖሩ በቅቶኛል
ብቸኝነቴ ይሻለኛል
ብቸኝነቴ
ብቸኝነቴ ይሻለኛል
ብቸኝነቴ
ከይሆን ይሆኔ
ከኣገሩ
ከይሆን ይሆኔ
ከኣገሩ
Поcмотреть все песни артиста
Sanatçının diğer albümleri