Kishore Kumar Hits

Teddy Afro - Shiemendafer şarkı sözleri

Sanatçı: Teddy Afro

albüm: Yasteseryal


ሼመንደፈር
ሼመንደፈር
አሆሆ
አሆሆ
ሼመንደፈር
ሼመንደፈር
ሼመንደፈር
አሆሆ
አሆሆ
አሆሆ
አሆሆ
ሼመንደፈር
ሼመንደፈር
ሼመንደፈር
አዛን አለ መስጊድ ልትነጋ ምድር
ልሂድ ሼመንደፈር ልሳፈር ባቡር
በእንግድነት መጥታ ከሸገር ሐረር
ልቤን ይዛው ሄደች ወደሩቅ ሃገር
ተዋዶ ያለበት እስላም ክርስትያኑ
ተዘነጋሽ እንዴ ኢትዮጵያ መሆኑ
አንቺም በሀይማኖትሽ እኔም በሀይማኖቴ
መኖር እንችላለን አይጠበንም ቤቴ
ሼመንደፈር
ውብ አርጎ ቢሰራሽ የሰማይ ፈጣሪ
አይደል ሰው እንድትገይ ያአሏህን ሳትፈሪ
ሲወዱሽ አታውቂ ወይ እሺ አትይ እምቢ
ኧረ ያንቺስ ለጉድ ነው ያንተ ያለህ
ያንቺስ ለጉድ ነው ያንተ ያለህ
ሼመንደፈር
አድርሰኝ ባቡሩ ፈጥነህ በሀዲዱ ሸገር
ሼመንደፈር
አድርሰኝ ባቡሩ ፈጥነህ በሀዲዱ ሸገር
አልችልምና መቸገር
አልችልምና መቸገር
አሆሆ
አሆሆ
አሆሆ
አሆሆ
ሼመንደፈር
ሼመንደፈር
አሆሆ
አሆሆ
አሆሆ
አሆሆ
ኧረ ሼመንደፈር
ኧረ ሼመንደፈር
እኔ ሀገሬ ሐረር ትውልዴ ቁልቢ
ንግሥ ብለሽ መጥተሽ ከልቤ ብትገቢ
ካልወጣሁ ከአሥርቱ ከሲፈቱስ ይፍታህ
አንቺን በመውደዴ አይቆጣም ጌታ
ሼመንደፈር
ሸገር አዲሳባ አንቺ ያለሽበት
ራጉኤል አይደል ወይ የአኑዋር ጎረቤት
ቅዳሴና አዛኑን አጥር ቢለያቸው
ፈጣሪ ከሰማይ ባንድነት ሰማቸው
ሼመንደፈር
እኔም ልማል በአላህ አንቺም በቁልቢ
ክርሽን ሳትፈችው ነይ ከቤቴ ግቢ
ሲወዱሽ አታውቂ ወይ እሺ አትይ እምቢ
ኧረ ያንቺስ ለጉድ ነው ያንተ ያለህ
ያንቺስ ለጉድ ነው ያንተ ያለህ
ሼመንደፈር
አድርሰኝ ባቡሩ ፈጥነህ በሀዲዱ ሸገር
ሼመንደፈር
አድርሰኝ ባቡሩ ፈጥነህ በሀዲዱ ሸገር
አልችልምና መቸገር
አልችልምና መቸገር
አሆሆ
አሆሆ
አሆሆ
አሆሆ
ሼመንደፈር
ሼመንደፈር
አሆሆ
አሆሆ
አሆሆ
አሆሆ
ኧረ ሼመንደፈር
ኧረ ሼመንደፈር
ኧረ ሼመንደፈር
ኧረ ሼመንደፈር

Поcмотреть все песни артиста

Sanatçının diğer albümleri

Benzer Sanatçılar