Kishore Kumar Hits

Teddy Afro - Aydenegtim Lebe şarkı sözleri

Sanatçı: Teddy Afro

albüm: Abebayewosh Single Collections, Vol. 2


አይደነግጥም
ልቤ ሌላ ልቡን አይሰጥም ከቶ
አይደነግጥም
ልቤ ለሌላ ልቡን አይሰጥም ከቶ ከቶ
ምን ቆንጆ ቢኖር ሚደነቅ ውበት
ለኔ ሌላ ነሽ አንቺኮ ማለት
የልቤን ሰማይ ጨለማ ሽሮ
ብርሀን በሞላው ልዩ ተፈጥሮ
በዚህ ጨረቃ እምልልሻለሁ
በዚህ ጨረቃ እምልልሻለሁ
ፍቅሬ እመኚኝ እኔ ከምር እወድሻለሁ
አይደነግጥም ልቤ አይደነግጥም
ከቶ ቢያይም ሌላ ቆንጆ
አይደነግጥም ልቤ አይደነግጥም
ከቶ ቢያይም ሌላ ቆንጆ
አይደነግጥም ልቤ አይደነግጥም
አይደነግጥም
ልቤ ለሌላ ልቡን አይሰጥም ከቶ
አይደነግጥም
ልቤ ለሌላ ልቡን አይሰጥም ከቶ ከቶ
ምን ቆንጆ ቢኖር እሚደነቅ ውበት
ለኔ ሌላ ነሽ አንቺ እኮ ማለት
የልቤን ሰማይ ጨለማ ሽሮ
ብርሀን በሞላው ልዩ ተፈጥሮ
በዚህ ጨረቃ እምልልሻለሁ
በዚህ ጨረቃ እምልልሻለሁ
ፍቅሬ እመኚኝ እኔ ከምር እወድሻለሁ
አይደነግጥም ልቤ አይደነግጥም
ከቶ ቢያይም ሌላ ቆንጆ
አይደነግጥም ልቤ አይደነግጥም
ከቶ ቢያይም ሌላ ቆንጆ
አይደነግጥም ልቤ አይደነግጥም

Поcмотреть все песни артиста

Sanatçının diğer albümleri

Benzer Sanatçılar