Kishore Kumar Hits

Teddy Afro - Dagmawi Menelik şarkı sözleri

Sanatçı: Teddy Afro

albüm: Abebayewosh Single Collections, Vol. 2


ኢትዮጵያ ሃገሬ የአፍሪካ መቀነት
የነፃነት አርማ የሉዓላዊነት
የአናብስቶች ምድር የአርበኞች ተራራ
በዓለም አደባባይ ግርማሽ የተፈራ
የጥበብ ምልክት የፍቅር ማደሪያ
ኑሪ ለዘላለም ቅድስት ኢትዮጵያ
ዳግማዊ ምኒልክ
ዳግማዊ ምኒልክ ምኒልክ
ዳግማዊ ምኒልክ
ዳግማዊ ምኒልክ
ዳግማዊ ምኒልክ
ዳግማዊ ምኒልክ ምኒልክ
(ምኒልክ ምኒልክ)
(ምኒልክ ምኒልክ)
ዳግማዊ ምኒልክ
ዳግማዊ ምኒልክ
ዳግማዊ ምኒልክ
ዳግማዊ ምኒልክ ምኒልክ

Поcмотреть все песни артиста

Sanatçının diğer albümleri

Benzer Sanatçılar