ተናነቀኝ
ተናነቀኝ እምባ
ተናነቀኝ
ተናነቀኝ እምባ
የተለያየን ለት ልቤ አዝኖ ሊከፋ
ምወዳት ከልቤ ነበረ በተስፋ
ስትሰናበተኝ ላይቀር መተከዜ
ሰው አልሰማ እያልኩኝ በፍቅሯ መያዜ
ይኸው ዛሬ
ስትሄድ ሆዴ ባባ
ተናነቀኝ
ተናነቀኝ እምባ
(ይኸው ዛሬ ስትሄድ ሆዴ ባባ)
(ተናነቀኝ ተናነቀኝ እምባ)
ሰው ንቄ
አታውራት ተው ሲለኝ ያኔ
(ሰው ንቄ አታውራት ተው ሲለኝ ያኔ)
ሰው ንቄ
አታውራት ተው ሲለኝ ያኔ
(ሰው ንቄ አታውራት ተው ሲለኝ ያኔ)
ያኔ ሲነግረኝ ሰው ፈርቶ
አኳኃናን አይቶ
ለኔ እንደማቶነኝ
አልሰማም አልኩና
ስትሄድ ሆዴ ባባ
ተናነቀኝ
ተናነቀኝ እምባ
ያኔ ሲነግረኝ ሰው ፈርቶ
አኳኃናን አይቶ
ለኔ እንደማቶነኝ
አልሰማም አልኩና
ስትሄድ ሆዴ ባባ
ተናነቀኝ
ተናነቀኝ እምባ
ሰው ንቄ
አታውራት ተው ሲለኝ ያኔ
(ሰው ንቄ አታውራት ተው ሲለኝ ያኔ)
ሰው ንቄ
አታውራት ተው ሲለኝ ያኔ
(ሰው ንቄ አታውራት ተው ሲለኝ ያኔ)
ለስንት ያሉት ፍቅር በጅምሩ ሲቀር
ምን አማራጭ አለ ከመቀበል በቀር
ልሰናበት ብዬ ሳወጋት ቀርቤ
ይጨነቅ ጀመረ የሚወዳት ልቤ
እምቢ አለ ሆዴ ካለሷ
እግሯ ሊሄድ ሲነሳ
(እምቢ አለ ሆዴ ካለሷ እግሯ ሊሄድ ሲነሳ)
አፏ እምቢ ሲል ግን ማለ እንዴ
ሰው ይገርማል አንዳንዴ
(አፏ እምቢ ሲል ግን ማለ እንዴ
ሰው ይገርማል አንዳንዴ)
እምቢ አለ ሆዴ ካለሷ
እግሯ ሊሄድ ሲነሳ
(እምቢ አለ ሆዴ ካለሷ እግሯ ሊሄድ ሲነሳ)
አፏ እምቢ ሲል ግን ማለ እንዴ
ሰው ይገርማል አንዳንዴ
(አፏ እምቢ ሲል ግን ማለ እንዴ)
(ሰው ይገርማል አንዳንዴ)
ተናነቀኝ
ሰው ንቄ
አታውራት ተው ሲለኝ ያኔ
(ሰው ንቄ አታውራት ተው ሲለኝ ያኔ)
ሰው ንቄ
አታውራት ተው ሲለኝ ያኔ
(ሰው ንቄ አታውራት ተው ሲለኝ ያኔ)
ቃሏን አምኜ ስቀርባት
መስሎኝ የማላጣት
ይህ ሳይመጣ ገና
አልሰማም አልኩና
ስትሄድ ሆዴ ባባ
ተናነቀኝ
ተናነቀኝ እምባ
(ተናነቀኝ ተናነቀኝ እምባ)
እሪ በከንቱ ልል ዛሬ
ጥላኝ ስትሄድ ፍቅሬ
ይህ ሳይመጣ ገና
ሰው አልሰማም አልኩና
ስትሄድ ሆዴ ባባ
ተናነቀኝ
ተናነቀኝ እምባ
(ተናነቀኝ ተናነቀኝ እምባ)
ሰው ንቄ
አታውራት ተው ሲለኝ ያኔ
(ሰው ንቄ አታውራት ተው ሲለኝ ያኔ)
ሰው ንቄ
አታውራት ተው ሲለኝ ያኔ
(ሰው ንቄ አታውራት ተው ሲለኝ ያኔ)
ሰው የፈራው ደርሶ
ሀዘን ልቤን ወርሶ
ተለይታኝ ስትሄድ
ተናነቀኝ ለቅሶ
ልሰናበት ብዬ ሳወጋት ቀርቤ
ይጨነቅ ጀመረ የሚወዳት ልቤ
እምቢ አለ ሆዴ ካለሷ
እግሯ ሊሄድ ሲነሳ
(እምቢ አለ ሆዴ ካለሷ እግሯ ሊሄድ ሲነሳ)
አፏ እምቢ ሲል ግን ማለ እንዴ
ሰው ይገርማል አንዳንዴ
(አፏ እምቢ ሲል ግን ማለ እንዴ)
(ሰው ይገርማል አንዳንዴ)
ለካ ላፍቃሪው ነው መርዶ
ሲለያዩ ተላምዶ
(ለካ ላፍቃሪው ነው መርዶ ሲለያዩ ተላምዶ)
አፏም ኪዳንን ሻረ እንዴ
ቃል እንደዚ ሆነ እንዴ
(አፏም ኪዳንን ሻረ እንዴ ቃል እንደዚ ሆነ እንዴ)
እንዲ (ሆነ እንዴ)
ቃል እንዲ (ሆነ እንዴ)
ግን እንዲ (ሆነ እንዴ)
ቃል እንዲ (ሆነ እንዴ)
ሆነ እንዴ (ዋኔ ዋኔ)
(ሆነ እንዴ)
መሀረቤን (ሆነ እንዴ)
ዋኔ ዋኔ (ሆነ እንዴ)
መሀረቤን
ዋኔ ዋኔ (ሆነ እንዴ)
መሀረቤን
ዋኔ ዋኔ (ሆነ እንዴ)
መሀረቤን
ዋኔ ዋኔ (ሆነ እንዴ)
መሀረቤን
ዋኔ ዋኔ (ሆነ እንዴ)
ተናነቀኝ
Поcмотреть все песни артиста
Sanatçının diğer albümleri