ክፉ ዘመን
እሳቱ ዘመን
መጣ እንዴ
መጣ እንዴ
ሳሚ ዳን
ኤንዲ ቤተ ዜማ
ግዴለም እኔ እያለው ያልኳቸው ሰዋች
ያኔ የረዳኋቸው መልሰው ካዱኝ
እሳቱ ዘመን
ክፉ ዘመን
እሳቱ ዘመን
ቀን ተገለበጠና ባመጡብኝ ጦስ
ስቸገር ደግሞ እኔ አለፉ እያዩኝ
እሳቱ ዘመን
ክፉ ዘመን
እሳቱ ዘመን
ስንት ነው እድሜያችን ስንትስ ኖረናል
ከዚህስ በኋላ ስንትስ ይቀረናል
ምንአለ በዚች እድሜ ደግ ብንሰራ
ለምንሞተው ከላይ ስንጠራ
የሰው ልጅ እብሪቱ ይገርማል
በዓለም ላይ የነገሰ ይመስለዋል
ደግን ስራ ለማራቅ ሲለፋ
እሱም ጠፋ አብሮ ጠፋ
ዛሬ ላይ በድፍረት ሳይፈራ
ስለነገ ማን ሰው ነው የሚያወራው
እስከ ዛሬ ክፉ ነገር ያረግነው
ነገ እኛው ላይ ነው
ነገ እኛው ላይ ነው
ግዴለም እኔ እያለው ያልኳቸው ሰዋች
ያኔ የረዳኋቸው መልሰው ካዱኝ
እሳቱ ዘመን
ክፉ ዘመን
እሳቱ ዘመን
ቀን ተገለበጠና ባመጡብኝ ጦስ
ስቸገር ደግሞ እኔ አለፉ እያዩኝ
እሳቱ ዘመን
ክፉ ዘመን
እሳቱ ዘመን
እኔም አልቀርም እንደወደኩኝ
አፈር ልሼም ቢሆን እነሳለሁኝ
ቁም ነገሩ ግን ሰው ቢደላው ቢቸግረው
የማይቀርለት መጨረሻው ሞት ነው
የመኖር አንዱ ሚስጥር ምርጫ ነው
ሰው ደግሞ መሆን ክፉም መሆን
የሚያስችለውለሁለቱም አላቸው ውጤት
ከላይ ዳኝነት
ከላይ ዳኝነት
ዛሬ ላይ በድፍረት ሳይፈራ
ስለነገ ማን ሰው ነው የሚያወራው
እስከ ዛሬ ክፉ ነገር ያረግነው
ነገ እኛው ላይ ነው
ነገ እኛው ላይ ነው
አሀሀ
ደግነት
አሀሀ
ቅንነት
አሀሀ
ለሰው ልጅ ሚያስፈልጉት
አሀሀ
ሰላማዊነት
አሀሀ
መተባበር
አሀሀ
ለሰው ልጅ ሚያስፈልጉት
አሀሀ
ፍቅር ነው
አሀሀ
ሰላም ነው
አሀሀ
ለሰው ልጅ ሚያስፈልጉት
አሀሀ
ተስፋ ነው
አሀሀ
እምነት ነው
አሀሀ
ለሰው ልጅ ሚያስፈልጉት
አሀሀ
ለሰው ልጅ ሚያስፈልጉት
አሀሀ
ለሰው ልጅ ሚያስፈልጉት
አሀሀ
ለሰው ልጅ ሚያስፈልጉት
አሀሀ
ለሰው ልጅ
አሀሀ
Поcмотреть все песни артиста
Sanatçının diğer albümleri