ፍቅር ሰላም ያገር አድባር ሽማግሌዎች የድንበር ዘብ ወታደሮች ምሁር ፈላስፋ አዋቂዎች የፖለቲካ ዘዋሪ ሰዎች ከውጭም ሀገር ውስጥም ያላችሁ የኢትዮጵያ ሰው የተከበራችሁ ስሙን የኛን ጉዳይ ይኸው መተናል ይታይ All I see is killing, why are we living Wondering questioning the world that we live in Everybody taking now no body giving Love what you love for yourself for your sibling's yea. We need guidance from above We living with no love, killing in cold blood Everyday a burials graves being dug So many funerals we running out of mud now ፍቅር ሰላም ነው የኛ ጉዳይ - ሰብስቦ ሚያኖረን አንድ ላይ ፍቅር ሰላም ነው የኛ ጉዳይ - ዎዉዎ... እንደግር እሳት ሰቅዞ የያዘን ብዙ ችግር ቢኖርም ሚያሻግረን ወጀቡን አለ ፍቅር እኛን መቼም አይተወንም ስቃይ መከራ የምድር ነው ፍቅር ግን የሰማዩ ነው አንጋጠን ካየን ወደላይ መፍትሄ አለው ከሰማይ ትንሽም ይዞ ከተጓዘ ሰው ከፍቅር ለነፍሱ ጥላ ሀገር ያበራ የለ ሄዶ በኋላ ንዴት ግን ከጠለፈው ከመንገዱ ካስቀረው እሳቱን እየበላ ጥፋት ነው ሚተፋው ኦ... ፍቅር ሰላም ነው የኛ ጉዳይ All we need is peace and love We need guidance from above Genius I built the building then they burnt it now the building ash She ain't feeling what I'm feeling yea she only feeling cash His money aint yours, love peace hate war They love rich and hate poor, don't know why they hate for. Don't think I can take more, all I see is evil. These politicians love there self's and them moving lethal. This opposition love there self's and they move illegal They all love there self so tell me who loves the people. ፍቅር ሰላም ነው የኛ ጉዳይ - ሰብስቦ ሚያኖረን አንድ ላይ ፍቅር ሰላም ነው የኛ ጉዳይ - ዎ ዉዎ... በእውነት መንገድ ሰው ሄዶ ካመጣ ላለም ፍቅርን ተዋልዶ ያኔ ገና አይኑ በራ ቤቱን አደረገ ሁሉም ስፍራ ስቃይ መከራ የምድር ነው ፍቅር ግን የሰማዩ ነው አንጋጠን ካየን ወደላይ መፍትሄ አለው ከሰማይ ትንሽም ይዞ ከተጓዘ ሰው ከፍቅር ለነፍሱ ጥላ ሀገር ያበራ የለ ሄዶ በኋላ ንዴት ግን ከጠለፈው ከመንገዱ ካስቀረው እሳቱን እየበላ ጥፋት ነው ሚተፋው ኦ... ፍቅር ሰላም ነው የኛ ጉዳይ All we need is peace and love We need guidance from above