My Love ኦ I wanna give you all my love አይረጋም ሀሳብሽ አየዋለሁ በመሀል ቤት ደግሞ እኔ አለሁ May be you don't know How much i care for you May be you don't know How much i love you baby May be you don't know Zat i wanna give all my life May be you don't know ኦ ከመጣሽ እኔን ብለሽ አንቺማ ኦ i wanna give you all my love ኦ ከመጣሽ እኔን ብለሽ አንቺማ ኦ i wanna give you all my love ግን ደግሞ ሀይለኛ ነሽ ትኩስ በራድ ከባድ ፍቅርሽ ቢቀናኝማ ቢሆንልኝ I wanna give you all my love ግን ደግሞ ሀይለኛ ነሽ ትኩስ በራድ ከባድ ፍቅርሽ ቢቀናኝማ ቢሆንልኝ I wanna give you all my love My love አይረጋም ሃሳብህ በፍቅር እያለሁ ተው ቃሌን ከሰማኸው ሀሳቤን ከተረዳኸው መንገዴን ካየኸው ዎውዎው ልቤ ሀይል አለው አንተን አይቶ ምንድነው አትፍራ ውሰደው አትበል አትበል ፈልገኝ ኦ ከመጣህ እኔን ብለህ አንተማ ኦ i wanna give you all my love ኦ ከመጣህ እኔን ብለህ አንተማ ኦ i wanna give you all my love ግን ደግሞ ሀይለኛ ነሽ ትኩስ በራድ ከባድ ፍቅርሽ ቢቀናኝማ ቢሆንልኝ I wanna give you all my love ግን ደግሞ ሀይለኛ ነሽ ትኩስ በራድ ከባድ ፍቅርሽ ቢቀናኝማ ቢሆንልኝ I wanna give you all my love My love