Abinet Agonafir - Emamiye şarkı sözleri
Sanatçı:
Abinet Agonafir
albüm: Hidden Beauty
አረ እኔስ ናፈቀኝ እቅፍሽ
አማረኝ ጥቁሩ ጥለትሽ
ለምለሙ አለንጓዴ ረኃብሽ
እኔንም አመመኝ ህመምሽ
የቀስተ ደመናዉ መቀነቱ
ወጠረዉ አንጀትሽን በብርቱ
ሸንበቆ ቢበዛም ክፋቱ
የእናትነት ወግ ነዉ ዉበቱ
እማምዬ የኔ ፍቅር
ከአንቺ ወዲያ ሁሉም ይቅር
እናት አለም የኔ ኩርምት
እኔን ይክፋኝ በአንቺ ምትክ
እማምዬ የኔ ፍቅር
ከአንቺ ወዲያ ሁሉም ይቅር
እናት አለም የኔ ኩርምት
እኔን ይክፋኝ በአንቺ ምትክ
ወዴት ነሽ ወዴት ነሽ
ወዴት ነሽ እንዴት ነሽ
ወዴት ነሽ ወዴት ነሽ
ወዴት ነሽ እንዴት ነሽ
እንስፍስፍ ገራገር ሆድሽ
ያዘለኝ ምርቅዙ ጀርባሽ
በረከት የሞላዉ ማጀትሽ
ናፈቀኝ ዛሬስ ተረትሽ
ማልቀሱን አብቂልኝ ጉዳቱን
ጥርስሽን ልየዉ ንቅሳቱን
ሰብሲቢን እንምጣ መሪቂን
በአምላክሽ ቸርነት አኑሪን
እማምዬ የኔ ፍቅር
ከአንቺ ወዲያ ሁሉም ይቅር
እናት አለም የኔ ኩርምት
እኔን ይክፋኝ በአንቺ ምትክ
እማምዬ የኔ ፍቅር
ከአንቺ ወዲያ ሁሉም ይቅር
እናት አለም የኔ ኩርምት
እኔን ይክፋኝ በአንቺ ምትክ
ወዴት ነሽ ወዴት ነሽ
ወዴት ነሽ እንዴት ነሽ
ወዴት ነሽ ወዴት ነሽ
ወዴት ነሽ እንዴት ነሽ
እማምዬ የኔ ፍቅር
ከአንቺ ወዲያ ሁሉም ይቅር
እናት አለም የኔ ኩርምት
እኔን ይክፋኝ በአንቺ ምትክ
እማምዬ የኔ ፍቅር
ከአንቺ ወዲያ ሁሉም ይቅር
እናት አለም የኔ ኩርምት
እኔን ይክፋኝ በአንቺ ምትክ
Поcмотреть все песни артиста
Sanatçının diğer albümleri