Kishore Kumar Hits

Abinet Agonafir - Telahush şarkı sözleri

Sanatçı: Abinet Agonafir

albüm: Hidden Beauty


ሰላሜን አጣሁ ተጨናነቅኩኝ በገዛ ቤቴ
አረርኩ ባልበላ አንጀቴ
ምን ይሻለኛል አልቻልኩም እኔ አመልሽ ከፋ
ጥፊ ወይ እኔ ልጥፋ
ለምን ግን ለምን ክብሬን ረገጥሽው ለታመንኩበት
ጥፋት ነው ይሄስ ክፉት
አልዝትብሽም እንዲህ አድርጎኛል ደግ ማሰቤ
ልብሽ ገርሞታል ልቤን
ስሜት አስክሮሽ ስርቆት ለምደሻል
ቤትሽ አስጠልቶሻል
ለቃል መታመን ግዞት መስሎሻል
አቤት ምን ይሻልሻል
የእኔና የአንቺስ አብቅቷል
ለአስታራቂም ሰልችቷል
ጭራሽ ብሶ ዓይን አውጥቷል
በቅቶታል እእእእእእ በቅቶታል
በቅቶታል ሁሁሁሁሁ በቅቶታል
ተሸንፌልሽ እኮ ነበረ
አሁን ጨከንኩ ልለይሽ
ልቤን ደፈንኩት በቃ ላንቺ
ጠላሁሽ እእእእ ጠላሁሽ
ጠላሁሽ ሁሁሁ ጠላሁሽ
ሰላሜን አጣሁ ተጨናነቅኩኝ በገዛ ቤቴ
አረርኩ ባልበላ አንጀቴ
ምን ይሻለኛል አልቻልኩም እኔ አመልሽ ከፋ
ጥፊ ወይ እኔ ልጥፋ
ለምን ግን ለምን ክብሬን ረገጥሽው ለታመንኩበት
ጥፋት ነው ይሄስ ክፉት
አልዝትብሽም እንዲህ አድርጎኛል ደግ ማሰቤ
ልብሽ ገርሞታል ልቤን
ይቅር ባይ ልቤን አማረሽዋል
ጨካኝ አድርገሽዋል
ህልሜን ገድበሽ አስንቀሽኛል
አንቺስ አዋርደሽኛል
እርሜን ላውጣ በቃ ሂጂ
በእኔነቴ አቀልጂ
የዋህ ሆዴን አስጨነክሽው
ጎዳሽው እአእእአ ጎዳሽው
ጎዳሽው ሁሁሁ ጎዳሽው
ተሸንፌልሽ እኮ ነበረ
አሁን ጨከንኩ ልለይሽ
ልቤን ደፈንኩት በቃ ላንቺ
ጠላሁሽ እእእእ ጠላሁሽ
ጠላሁሽ ሁሁሁ ጠላሁሽ
ጠላሁሽ ሁሁሁሁ ጠላሁሽ
ጠላሁሽ ሁሁሁ ጠላሁሽ
ጠላሁሽ ሁሁሁ ጠላሁሽ
ጠላሁሽ ሁሁሁ ጠላሁሽ
ጠላሁሽ ሁሁሁ ጠላሁሽ
ጠላሁሽ ሁሁሁ ጠላሁሽ

Поcмотреть все песни артиста

Sanatçının diğer albümleri

Benzer Sanatçılar