Kishore Kumar Hits

Abinet Agonafir - Kezkaza Welafen şarkı sözleri

Sanatçı: Abinet Agonafir

albüm: Hidden Beauty


አላውቀውም ይከብደኛል
እንደፈራሁት ሆነ እንዴ
አላምንሽም እኔኮ አንቺን
ጠልተሽኝ ይሆን መውደዴን
አላውቀውም ይከብደኛል
እንደፈራሁት ሆነ እንዴ
አላምንሽም እኔኮ አንቺን
ጠልተሽኝ ይሆን መውደዴን
እወድሻለው ለኔ እዘኚልኝ
እባክሽ እርጅኝ
ነፍሴን ሰቀቃት ተስፋ አሳጣሺኝ
ፈተና ሆንሺኝ
ይህን አላስብም
አብሮ መኖር እንጂ ለገና
አምላክ ያመጣውን
ማን ይመልሰዋል ይሁና
ይህም አለ ለካ
ማሰብ አልቻልኩም በቃ
ይህም አለ ለካ
ማሰብ አልቻልኩም በቃ
አላውቀውም ይከብደኛል
እንደፈራሁት ሆነ እንዴ
አላምንሽም እኔኮ አንቺን
ጠልተሽኝ ይሆን መውደዴን
አላውቀውም ይከብደኛል
እንደፈራሁት ሆነ እንዴ
አላምንሽም እኔኮ አንቺን
ጠልተሽኝ ይሆን መውደዴን
ብዙ ነበረ ህልሜ ተስፋዬ
የሩቁ ትልሜ
በእርግማኑ ቤት
ልኖር ፈረድሽ ወይ
ወሰንሽብኝ ወይ
ስንብትሽ ከፋ
ጎዳኝ መለየትሽ ስወድሽ
ቀዝቃዛው ወላፈን
እንዴት እንደጎዳኝስ ባየሽ
ባንቺ አልቻልኩም እኔ
ገና አሁን መጣ ባይኔ
ባንቺ አልቻልኩም እኔ
ገና አሁን መጣ ባይኔ
ስንብትሽ ከፋ
ጎዳኝ መለየትሽ ስወድሽ
ቀዝቃዛው ወላፈን
እንዴት እንደጎዳኝስ ባየሽ
ስንብትሽ ከፋ
ጎዳኝ መለየትሽ ስወድሽ
ስንብትሽ ከፋ
ጎዳኝ መለየትሽ ስወድሽ
ቀዝቃዛው ወላፈን
እንዴት እንደጎዳኝስ ባየሽ
ስንብትሽ ከፋ
ጎዳኝ መለየትሽ ስወድሽ

Поcмотреть все песни артиста

Sanatçının diğer albümleri

Benzer Sanatçılar