Kishore Kumar Hits

Abinet Agonafir - Atirgemat şarkı sözleri

Sanatçı: Abinet Agonafir

albüm: Hidden Beauty


አንድም ሳትረዳኝ ሳይገባኝ እንኳን ውሎዋ
በዋዛ ተለየኋት ኦህ የኔን ቆንጆ
የኔ ሆድ ምን ነካሽ እና ነው
ባላገኝ እንኳን ባይደላኝ
ሲርበኝ እኔን ፍቅርሽ ጠገብሽኝ
ላዋየሁ እንኳን አላልሽም
ተይ ተስማሙ የሚል ባይኖርም
ኣ አባብይኝ አላልኩም አሁንም ቡኋላ
አንዴ ብቻ ፈልጊ መላ
ጨከንሽብኝ በማን ተውሽኝ
አሳለፍሽኝ ሜዳ ጣልሽኝ ባዶ አረግሽኝ
አትርገማት አትውቀሳት
ሠው ያየውን ትይ ይውጣላት
ደካማ ጎንሽ ይህ ነው እኮ
ሳሳልሽ ነበር እንደ ዓይኔ
የኔ መስለሽኝ ወይኔ
ድንገት ስትጠፊ ከጎኔ
ያበቃ መሠል ዘመኔ

ሳሳልሽ ነበር እንደ አይኔ
የኔ መስለሽኝ ወይኔ
ድንገት ስትጠፊ ከጎኔ
ያበቃ መሠል ዘመኔ
ጨከንሽብኝ ለማን ተውሽኝ
አሳለፍሽኝ ሜዳ ጣልሽኝ ባዶ አረግሽኝ
አትርገማት አትውቀሳት
ሠው ያየውን ትይ ይውጣላት
ደካማ ጎንሽ ይህ ነው እኮ
አንድም ሳትረዳኝ ሳይገባኝ እንኳን ውሎዋ
በዋዛ ተለየኋት ኦህ የኔን ቆንጆ
የኔ ሆድ ምን ነካሽ እና ነው
ባላገኝ እንኳን ባይደላኝ
ሲርበኝ እኔን ፍቅርሽ ጠገብሽኝ
ይጎዳል ብለሽ እዘኚ
ሰው እንደማልሆን አዎ እመኚ አዎ
አትወጪም ዘወትር ከልቤ ጓዳ
ህመሜ ነሽ የህሊና እዳ
ጨከንሽብኝ ለማን ተውሽኝ
አሳለፍሽኝ ሜዳ ጣልሽኝ ባዶ አረግሽኝ
አትርገማት አትውቀሳት
ሠው ያየውን ትይ ይውጣላት
ደካማ ጎንሽ ይህ ነው እኮ ኦህ ኦህ (አትርገማት አትውቀሳት)
ኡውውው (ሠው ያየውን ትይ ይውጣላት)
ደካማ ጎንሽ ይህ ነው እኮ ኦህ ኦህ (አትርገማት አትውቀሳት)
ኡውውው (ሠው ያየውን ትይ ይውጣላት)
ደካማ ጎንሽ ይህ ነው እኮ ኦህ ኦህ (አትርገማት አትውቀሳት)
ኡውውው (ሠው ያየውን ትይ ይውጣላት)
ደካማ ጎንሽ ይህ ነው እኮ ኦህ ኦህ (አትርገማት አትውቀሳት)
ኡውውው (ሠው ያየውን ትይ ይውጣላት)
ደካማ ጎንሽ ይህ ነው እኮ ኦህ ኦህ (አትርገማት አትውቀሳት)
ኡውውው (ሠው ያየውን ትይ ይውጣላት)

Поcмотреть все песни артиста

Sanatçının diğer albümleri

Benzer Sanatçılar