Kishore Kumar Hits

Abinet Agonafir - Yene Widasie şarkı sözleri

Sanatçı: Abinet Agonafir

albüm: Astaraky


እንዴት ብሎ እንደሚነግርሽ
ቃላት ጠፋሁ አፌ የሚልሽ
አጠብቂም ምላሽ ከኔ
ታውቂዋለሽ ፍቅሬን ከአይኔ
አንቺ አታውቂም ላንቺ አስበሽ
ልጅነትሽን ለኔ ኖረሽ
ምነግርሽ እወድሻለው
ቢያንስም ቃሉ ውስጤ ካለው
ጭንቅ ሃሳቤን ምታርቂ
ሽፍንፍኔን ገልጾ አዋቂ
ያልነገርኩሽ የሚሰማሽ
ሳላስረዳሽ የሚገባሽ
ወዶ ገዳይ ነሽ አስተዋይ
የእውነት ፍቅርሽ በአይን የሚታይ
የማታውቂ ኩርፊያ ላፍታ
የማትመስይ ጊዜ ቦታ
የኔ
የኔ ኦሁ ኦሁ ሆ
የኔ የኔ ውዳሴ
ሰላም መቅደሴ
አይኔ ልቤም አይቶሻል
ታምነሽ አምኖሻል
እንዴት ብሎ እንደሚነግርሽ
ቃላት ጠፋሁ አፌ የሚልሽ
አጠብቂም ምላሽ ከኔ
ታውቂዋለሽ ፍቅሬን ከአይኔ
አንቺ አታውቂም ላንቺ አስበሽ
ልጅነትሽን ለኔ ኖረሽ
ምነግርሽ እወድሻለው
ቢያንስም ቃሉ ውስጤ ካለው
ብዙ ባጣም በዙሪያዬ
ያተረፍኩሽ የብቻዬ
ውለህ ግባ ክብሬ እያልሽኝ
ደጅ ደጁን ያስረሳሽኝ
ምን ልበልሽ እፎይ እንድል
በምን ቋንቋ በምን ፊደል
አስምሬበት በቀይ ደሜ
እወድሻለው ደጋግሜ
የኔ
የኔ ኦሁ ኦሁ ሆ
የኔ የኔ ውዳሴ
ሰላም መቅደሴ
አይኔ ልቤም አይቶሻል
ታምነሽ አምኖሻል

Поcмотреть все песни артиста

Sanatçının diğer albümleri

Benzer Sanatçılar