Kishore Kumar Hits

Hamelmal Abate - Mesgana şarkı sözleri

Sanatçı: Hamelmal Abate

albüm: Gize Mizan


ምስጋና ነዉ ጌታዬ ምስጋና
ምስጋና ምስጋና ምስጋና ምስጋና
ምስጋና ነዉ አባቴ ምስጋና
ምስጋና ነዉ አምላኬ ምስጋና
አክብሮቴ ምስጋናዬ ይድረሰዉ
ሀሳቤን አሳክቶ እዚህ ላደረሰዉ
በልቤ ላይ ፍቅሩን ላነገሰዉ
ምስጋና በክብር ይድረሰዉ
አክብሮቴ ምስጋናዬ ይድረሰዉ
ሀሳቤን አሳክቶ እዚህ ላደረሰዉ
በልቤ ላይ ፍቅሩን ላነገሰዉ
ምስጋና በክብር ይድረሰዉ
ከትላንት የሀሳብ መነሻዬ
እስከ ዛሬ ላለዉ መድረሻዬ
ከመንገዴ ብርሃን ሳይለየዉ
ሩጫዬ እንዲቃና ላረገዉ
ለፈጠረኝ አምላ ሀያል ጌታ
ምስጋና ይድረሰዉ ጥዋት ማታ
ስጦታዉ ቢነገር መች ያልቃል
መች ይዘረዘራል በአጭር ቃል
ሳይነፍገኝ ድጋፍ ብርታቱን
ሰጠኝ የመንፈስ ፅናቱን
አድሎኛል ደስ ብሎኛል
ላረገልኝ ዉለታ አልከፍል ወሮታ
ስሙ ከፍ ከፍ ይበል ይመስገን ጌታ
ዘወትር ጧት ማታ
ሳይነፍገኝ ድጋፍ ብርታቱን
ሰጠኝ የመንፈስ ፅናቱን
አድሎኛል ደስ ብሎኛል
ላረገልኝ ዉለታ አልከፍል ወሮታ
ስሙ ከፍ ከፍ ይበል ይመስገን ጌታ
ዘወትር ጧት ማታ
ምስጋና ነዉ ጌታዬ ምስጋና
ምስጋና ነዉ አባቴ ምስጋና
ምስጋና ምስጋና ምስጋና ምስጋና
ምስጋና ነዉ አምላኬ ምስጋና
አክብሮቴ ምስጋናዬ ይድረሰዉ
ሀሳቤን አሳክቶ እዚህ ላደረሰዉ
በልቤ ላይ ፍቅሩን ላነገሰዉ
ምስጋና በክብር ይድረሰዉ
አክብሮቴ ምስጋናዬ ይድረሰዉ
ሀሳቤን አሳክቶ እዚህ ላደረሰዉ
በልቤ ላይ ፍቅሩን ላነገሰዉ
ምስጋና በክብር ይድረሰዉ
ፍላጎቴን ፍፁም ሳልነግረዉ
ዉስጣዊ ምኞቴን ላወቀዉ
ቸርነተወ ፀጋዉ ሳይለየዉ
ቤቴን በበረከት ለሞላዉ
ለፈጠረኝ አምላክ ሀያል ጌታ
ምስጋና ይድረሰዉ ጠዋት ማታ
ስጦታዉ ቢነገር መች ያልቃል
መች ይዘረዘራል በአጭር ቃል
ሳይነፍገኝ ድጋፍ ብርታቱን
ሰጠኝ የመንፈስ ፅናቱን
አድሎኛል ደስ ብሎኛል
ላረገልኝ ዉለታ አልከፍል ወሮታ
ስሙ ከፍ ከፍ ይበል ይመስገን ጌታ
ዘወትር ጧት ማታ
ሳይነፍገኝ ድጋፍ ብርታቱን
ሰጠኝ የመንፈስ ፅናቱን
አድሎኛል ደስ ብሎኛል
ላረገልኝ ዉለታ አልከፍል ወሮታ
ስሙ ከፍ ከፍ ይበል ይመስገን ጌታ
ዘወትር ጧት ማታ

Поcмотреть все песни артиста

Sanatçının diğer albümleri

Benzer Sanatçılar