Kishore Kumar Hits

Hamelmal Abate - Yegonder Gubele şarkı sözleri

Sanatçı: Hamelmal Abate

albüm: Gize Mizan


የጎንደር ጉብል ጉብል ልበ ገራገር
እንግዳ ተቀባ ተቀባይ ሁሌ በፍቅር
ከሸጋዎቹ መንደር ከፋሲል ሀገር ከፋሲል ሀገር
የጎንደር ጉብል ጉብል ልበ ገራገር
እንግዳ ተቀባ ተቀባይ ሁሌ በፍቅር
ከሸጋዎቹ መንደር ከፋሲል ሀገር ከፋሲል ሀገር

እስቲ ላሳሳ እንደምን ነው ጎንደር
የሸጋዎቹ አምባ የነአባ ታጠቅ ዘር
ሸጋ ልጅ ከጎንደር
ይወዳል ሰው ማክበር
ወሸብ ወሸብ ወሸቦ ወሸብ ወሸቦ
ወሸብ ወሸብ ወሸቦ ወሸብ ወሸቦ
ሸጋ ነው ጎንደር ወሸቦ
ልበ ገራገር ወሸቦ
ያምራል ዝናሩ ወሸቦ
ጀግና ነው ኩሩ ወሸቦ
እንግዳ አክባሪ ነው አቤት ቸርነቱ
የነ ፋሲል ሀገር የጥንት የጠዋቱ
የመቅደላው ጀግና ያይበገሬአገር
የቆንጆዎቹ አምባ የጎበዞች መንደር
እንደምን ነው ጎንደር
ገዳዬን ገዳዬን
ገዳሜን ገዳሜን
ገዳዬ ገዳዬን
ገዳዬ ገዳዬ
ገዳሜ ገዳሜ

የጎንደር ጉብል ጉብል ልበ ገራገር
እንግዳ ተቀባ ተቀባይ ሁሌ በፍቅር
ከሸጋዎቹ መንደር ከፋሲል ሀገር ከፋሲል ሀገር
የገሬ ጉብል ጉብል ልበ ገራገር
እንግዳ ተቀባ ተቀባይ ሁሌ በፍቅር
ከሸጋዎቹ መንደር ከፋሲል ሀገር ከፋሲል ሀገር

ደብረ ታቦር ጭልጋ ወሽብ ወሸቦ
ደጋ ወይናጋ ወሸብ ወሸቦ
እብናት ወገራ ወሸብ ወሸቦ
አሽትዋል አዝመራ ወሸብ ወሸቦ
ወልቃይት ጠገዴ ወሸብ ወሸቦ
ሲማርክ በዘዴ ወሸብ ወሸቦ
ወሸብ ወሸቦ ወሸብ ወሸቦ
ወሸብ ወሸቦ ወሸብ ወሸቦ
ሸጋ ነው ጎንደር ወሸቦ
ልበ ገራገር ወሸቦ
ያምራል ዞናሩ ወሸቦ
ጀግና ነው ኩሩወሸቦ
አዘዞ ጓርጓራ አሙሲት ወረታ
ማርና ወተቱ ያስይዛል ትዝታ
ውሀም አልጠማ እህልም አልራብ
ተመስ ክሮለታል ጎንደርም ለጥጋብ ጎንደርም ለጥጋብ
የተከዜን ውሀ ጠጥቶ ያደገው
የአንደረብን ዉሀ ጠጥቶ ያደረው
ወኔው ልበ ሙሉ ደም ግባቱ ሸጋ
እስቲ ከጎንደር ልጅ አረፍ ብዬ ላውጋ አረፍ ብዬ ላውጋ
ገዳዬን ገዳዬን
ገዳሜን ገዳሜን
ገዳዬ ገዳዬን
ገዳዬ ገዳዬ
ገዳሜ ገዳሜ
ገዳዬ ገዳዬን
ገዳሜ ገዳሜ
ገዳሜ ገዳሜ
ገዳዬ ገዳዬን
ገዳሜ ገዳሜ

Поcмотреть все песни артиста

Sanatçının diğer albümleri

Benzer Sanatçılar