Kishore Kumar Hits

Hamelmal Abate - Jenenu şarkı sözleri

Sanatçı: Hamelmal Abate

albüm: Yadelal


ጅንኑ ጐጃሜ የነበላይ ዘር
ያ ሸበሉ ጀግና የነ አጅሬ ዘር
ሸልምና ፈረሹን ሳበዉ
መቼም አይቀር ልብህ ያሰበዉ
(ሸልምና ፈረሹን ሳበዉ መቼም አይቀር ልብህ ያሰበዉ)
ጅንኑ ጐጃሜ የነበላይ ዘር
ያ ሸበሉ ጀግና የነ አጅሬ ዘር
ሸልምና ፈረሹን ሳበዉ
መቼም አይቀር ልብህ ያሰበዉ
(ሸልምና ፈረሹን ሳበዉ መቼም አይቀር ልብህ ያሰበዉ)
ናፍቆት የኔ መላ ፍቅር የኔ መላ
ሆዴ የኔ መላ ፍቅር የኔ መላ
ናፍቆት የኔ መላ ፍቅር የኔ መላ
ገዳይ ነህ ይሉኛል ፍቅር የኔ መላ
የፍቅር አንበሳ ፍቅር የኔ መላ
የፍቅር አንበሳ ፍቅር የኔ መላ
እኔም ታምቻለዉ ፍቅር የኔ መላ
በአንተ የተነሳ ፍቅር የኔ መላ
በአንተ የተነሳ ፍቅር የኔ መላ
መስተፋቅር ሰርተህ ፍቅር የኔ መላ
በሰራ አካላቴ ፍቅር የኔ መላ
በሰራ አካላቴ ፍቅር የኔ መላ
አከነፍከዉ ልቤን ፍቅር የኔ መላ
አዉጥተህ ከቤቴ ፍቅር የኔ መላ
አዉጥተህ ከቤቴ ፍቅር የኔ መላ
የበላይን ታሪክ አለም እንዳወቀዉ አለም እንዳወቀዉ
የበላይን ታሪክ አለም እንዳወቀዉ አለም እንዳወቀዉ
የአንተን እኔ ላዉራ ልክህን የማዉቀዉ
የበረንታ ሎሚ የደጀን እንኮይ የደጀን እንኮይ
የበረንታ ሎሚ የደጀን እንኮይ የደጀን እንኮይ
አንተ እያለህማ ይጠማኛል ወይ
አንተዬ አንሳሩን አንሳዉ እንደ ጐጃም ሰዉ
(አንተዬ አንሳሩን አንሳዉ እንደ ጐጃም ሰዉ)
አንተዬ አምጣዉ የክቱን ሳቅ ጨዋታዉን
(አንተዬ አምጣዉ የክቱን ሳቅ ጨዋታዉን)
የአባይን በረሃ ስወጣ ዳገቱን
የአባይን በረሃ ስወጣ ዳገቱን
ልቤ በአንተ ዝና ጨመረ ኩራቱን
ልቤ በአንተ ዝና ጨመረ ኩራቱን
አንድ ምት ሶስት ምት ያዉቃል የጎጃም ሰዉ
አርገዉ መታ መታ ደርበዉ መላልሰዉ
እስቲ ተነስ ምታ ግጠመኝ እስክስታ
ከአንተ ወዲያ ለአሳር ጭፈራ ጨዋታ
ከአንተ ወዲያ ለአሳር ጭፈራ ጨዋታ
ከአንተ ወዲያ ለአሳር ጭፈራ ጨዋታ
ከአንተ ወዲያ ለአሳር ጭፈራ ጨዋታ

ጅንኑ ጐጃሜ የነበላይ ዘር
ያ ሸበሉ ጀግና የነ አጅሬ ዘር
ሸልምና ፈረሹን ሳበዉ
መቼም አይቀር ልብህ ያሰበዉ
(ሸልምና ፈረሹን ሳበዉ መቼም አይቀር ልብህ ያሰበዉ)
ፍቅር የኔ መላ ሆዴ የኔ መላ
መዉደድ የኔ መላ ፍቅር የኔ መላ
ለማን ይጨንቅና ሆዴ የኔ መላ
እስቲ ላሞግሰዉ ሆዴ የኔ መላ
ጎጃም ዙሪያዉን ፍቅር የኔ መላ
ጎጃም ዙሪያዉን ፍቅር የኔ መላ
አንተን መሳይ ቆንጆ ፍቅር የኔ መላ
ያሳደገዉን ፍቅር የኔ መላ
ያሳደገዉን ፍቅር የኔ መላ
የፍቅር ሰዋሰዉ ፍቅር የኔ መላ
የፍላጎትክን ቅኔ ፍቅር የኔ መላ
ዝረፍልኝና ፍቅር የኔ መላ
እስቲ ልፍታዉ እኔ ፍቅር የኔ መላ
እስቲ ልፍታዉ እኔ ፍቅር የኔ መላ
ጀግና ነህ ይሉሃል ታሪክህ ሲወራ ታሪክህ ሲወራ
ጀግና ነህ ይሉሃል ታሪክህ ሲወራ ታሪክህ ሲወራ
በዋልክበት ልዋል ልዋል ከአንተ ጋራ
ጎጃም ያበቀለህ አረንዛዉ ዳሞት አረንዛዉ ዳሞት
ጎጃም ያበቀለህ አረንዛዉ ዳሞት አረንዛዉ ዳሞት
ምን ይወጣለታል የአንተስ ሰዉነት
አንተዬ አንሳሩን አንሳዉ እንደ ጐጃም ሰዉ
(አንተዬ አንሳሩን አንሳዉ እንደ ጐጃም ሰዉ)
አንተዬ አምጣዉ የክቱን ሳቅ ጨዋታዉን
(አንተዬ አምጣዉ የክቱን ሳቅ ጨዋታዉን)
ሸበላዉ ጐጃሜ የኔ ሽሙንሙን
ሸበላዉ ጐጃሜ የኔ ሽሙንሙን
ጠብቀህ ዉሰደኝ ያለአንተማ አይሆን
በእቅፍህ ዉሰደኝ ያለአንተማ አይሆን
አንድ ምት ሶስት ምት ያዉቃል የጎጃም ሰዉ
አርገዉ መታ መታ ደርበዉ መላልሰዉ
ሸብ ረብ እንርገዉ ይድመቅ ጨዋታችን
የባህል ጭፈራዉ ያምራል በሀገራችን
የባህል ጭፈራዉ ያምራል በሀገራችን
ጠመንጃህን አንግት ዝናርህን ታጠቀዉ
ጠመንጃህን አንግት ዝናርህን ታጠቀዉ
ምን አስቧል ብሎ ለፈሪ ይጭነቀዉ
ምን አስቧል ብሎ ለፈሪ ይጭነቀዉ

Поcмотреть все песни артиста

Sanatçının diğer albümleri

Benzer Sanatçılar