Kishore Kumar Hits

Hamelmal Abate - Yene Bite şarkı sözleri

Sanatçı: Hamelmal Abate

albüm: Kemsha


የኔ ብጤ ሚስኪን ደሃ ሰዉ
ከደጃፍህ ደግሜ መጣዉ
እርቦኛል ምን ተስለ ማሪያም
ተለመነኝ ጌታ መዲሃኒያለም
የኔ ብጤ ሚስኪን ደሃ ሰዉ
ከደጃፍህ ደግሜ መጣዉ
እርቦኛል ምን ተስለ ማሪያም
ተለመነኝ ጌታ መዲሃኒያለም

በሐጥያት ጎስቁዬ ወድቄልሃለዉ
ስለእማ አምላክ ብዬ ከደጅህ ቆሜያለዉ
እርቦኛል እነ ቶሎ ድረስልኝ
በአባትነት ፍቅርህ ቃልህን መግበኝ ቃልህን መግበኝ
እርቦኛል ብዬ ክፉኛ ማልቀሴ
ቢጠማም ዉሃ አይሻም መንፈሴ
ቁራሽም አይደለ እኔን የቸገረኝ
ምህረትህ እንጂ ሳልራብ የራበኝ ሳልራብ የራበኝ
በእናትህ በልደታ በድንግል በአዛኝቷ
በቃል ኪዳኗ ማረኝ የኔ ጌታ
በቃል ኪዳኗ ማረኝ የኔ ጌታ
በእናትህ በልደታ በድንግል በአዛኝቷ
በቃል ኪዳኗ ማረኝ የኔ ጌታ
በቃል ኪዳኗ ማረኝ የኔ ጌታ

የኔ ብጤ ሚስኪን ደሃ ሰዉ
ከደጃፍህ ደግሜ መጣዉ
እርቦኛል ምን ተስለ ማሪያም
ተለመነኝ ጌታ መዲሃኒያለም
የኔ ብጤ ሚስኪን ደሃ ሰዉ
ከደጃፍህ ደግሜ መጣዉ
እርቦኛል ምን ተስለ ማሪያም
ተለመነኝ ጌታ መዲሃኒያለም

በቤተ መቅደስህ ስኖር ከአንተ ጋራ
መች ያዉቁኝ ነበረ ጭንቅና መከራ
በዘራሁት ፍሬ በሐጥያት ባጨድኩት
በኔ ከንቱ መሆን ፍቅርህን አየሁት
ፍቅርህን አየሁት
በእናትህ በልደታ በድንግል በአዛኝቷ
በቃል ኪዳኗ ማረኝ የኔ ጌታ
በቃል ኪዳኗ ማረኝ የኔ ጌታ
በእናትህ በልደታ በድንግል በአዛኝቷ
በቃል ኪዳኗ ማረኝ የኔ ጌታ
በቃል ኪዳኗ ማረኝ የኔ ጌታ
በእናትህ በልደታ በድንግል በአዛኝቷ
በቃል ኪዳኗ ማረኝ የኔ ጌታ
በቃል ኪዳኗ ማረኝ የኔ ጌታ
ማረኝ ማረኝ ማረኝ የኔ ጌታ
ማረኝ የኔ ጌታ
ማረኝ ማረኝ ማረኝ የኔ ጌታ
ማረኝ የኔ ጌታ
ማረኝ የኔ ጌታ
ማረኝ የኔ ጌታ
ማረኝ ማረኝ ማረኝ የኔ ጌታ
ማረኝ የኔ ጌታ
ማረኝ የኔ ጌታ
ማረኝ የኔ ጌታ
ማረኝ የኔ ጌታ

ማረኝ የኔ ጌታ

Поcмотреть все песни артиста

Sanatçının diğer albümleri

Benzer Sanatçılar