Kishore Kumar Hits

Hamelmal Abate - Say Mado şarkı sözleri

Sanatçı: Hamelmal Abate

albüm: Kemsha


ኦህህ ኦህ እህ እህህህ እህ
ሳይ ማዶ (ማዶ)
ልብ ልቤን ጥሎ ሲኮበል አየዉ ማፍቀሬን ተላምዶ
ሳይ ማዶ (ማዶ)
ሳይ ማዶ (ማዶ)
እምነቱ ሆኖበት ይሰናበተኛል ልብ ልቤን ንዶ (ማዶ)
ቅናት የሰራዉ ልብ ማዶ አሻገረና
ዘመናት መለሰኝ አስቀደመክና
ከስሜት ስጣላ ትሄዳለህ በሚል
አልኖርኩም ነበረ እየኖርኩኝ ነዉ ስል
ሳይ ማዶ (ማዶ)
ማዶ ከአፋፉ ከጫፉ ወጥቼ ምነዉ መኖሬ ተደላደልኩኝ
ለሀሳብ ትቼህ እሩቅ ለሩቁ ልቤ እየሄደ ሀሳብ ሲያነቃኝ
ዛሬ ሰመመን ከነገ መዳፍ አሻግሮ ጣለኝ
ሳይ ማዶ ማዶ ሳይ ማዶ (ማዶ)
ሳይ ማዶ ማዶ ሳይ ማዶ (ማዶ)
ሳይ ማዶ ማዶ ሳይ ማዶ (ማዶ)
ሳይ ማዶ ማዶ ሳይ ማዶ (ማዶ)
ሳይ ማዶ (ማዶ)

ኦህህ ኦህ እህ እህህህ እህ
ልብ ልቤን ጥሎ ሲኮበል አየዉ ማፍቀሬን ተላምዶ
ሳይ ማዶ (ማዶ)
ሳይ ማዶ (ማዶ)
እምነቱ ሆኖበት ይሰናበተኛል ልብ ልቤን ንዶ (ማዶ)
እንደኔ ማን አለ ዛሬን የቀደመ
እራሱን ሸኝቶ መሃሳብ የታደመ
ስብሰለሰል ኖሬ ትሄዳለህ ብዬ
ስንቱን ጭንቀት ያዝኩት ስንቱን ደስታዬ (ማዶ)
ከራሴ በላይ የነፍሴን ጥዬ
ከጎኔ እያለህ እጨነቃለሁ ቢሄድስ ብዬ
ዘመን በአብሮነት ስንሆን አላዉቅም ከአንተ አንድም ጥፋት
ምን ይሉኝ ይሆን ስያልፈኝ ዛሬ ነገን በማስላት
ሳይ ማዶ ማዶ ሳይ ማዶ (ማዶ)
ሳይ ማዶ ማዶ ሳይ ማዶ (ማዶ)
ሳይ ማዶ ማዶ ሳይ ማዶ (ማዶ)
ሳይ ማዶ ማዶ ሳይ ማዶ (ማዶ)
ሳይ ማዶ ማዶ ሳይ ማዶ
ሳይ ማዶ ማዶ ሳይ ማዶ
ሳይ ማዶ ማዶ ሳይ ማዶ
ሳይ ማዶ ማዶ ሳይ ማዶ

Поcмотреть все песни артиста

Sanatçının diğer albümleri

Benzer Sanatçılar