እምቢ አለኝ እንቅልፍ ደሞ አይነጋ
አላማረኝም ዛሬስ ልድን ከድብርቱ
ምን አገኘሁ ስል ዉስጤ እንደሰጋ
ስንት ቀን መሽቶ ስንት ቀን ነጋ
ምን አገኘሁ ስል ዉስጤ እንደሰጋ
ስንት ቀን መሽቶ ስንት ቀን ነጋ
♪
እስቲ ልጠይቅህ እንደወዳጅ ልቤ
ምን ይሆን መቅረቱ መጣ ብሎኝ ቀልቤ
አረ ረፈደብኝ ቀረሁ ብቻ እነዳይል
ሄድኩኝ ሲል መምጣቱን ማሰብ ይሻላል
አረ እስከመቼ ይመጣል ብዬ
ዉበት ላይሆነኝ ልኳል በእንባዬ
ቀኑ ከመሸ ከረፋፈደ
በቃል ተገኝቶ መቅረት ለመደ
አረ እስከመቼ ይመጣል ብዬ
ዉበት ላይሆነኝ ልኳል በእንባዬ
ዉሎ ከመሸ ከረፋፈደ
በቃል ተገኝቶ መቅረት ለመደ
ዉሸት ዉሸት
ዉሸት በሆነ ዉሸት
ዉሸት ዉሸት
ዉሸት በሆነ ዉሸት
ዉሸት ዉሸት
ዉሸት በሆነ ዉሸት
ዉሸት ዉሸት
ዉሸት በሆነ ዉሸት
♪
እምቢ አለኝ እንቅልፍ ደሞ አይነጋ
አላማረኝም ዛሬስ ልድን ከድብርቱ
ምን አገኘሁ ስል ዉስጤ እንደሰጋ
ስንት ቀን መሽቶ ስንት ቀን ነጋ
ምን አገኘሁ ስል ዉስጤ እንደሰጋ
ስንት ቀን መሽቶ ስንት ቀን ነጋ
♪
ጥላ በሆነበት በተመዘዘዉ ቀን
ትላንት የሚመስ ይታየኛል ዘመን
አንተ ግን አታዉቅም መቅረቴን ሁን ብለህ
ምነዉ ከረፈደ በቃልህ ተገኘህ
አረ እስከመቼ ይመጣል ብዬ
ዉበት ላይሆነኝ ልኳል በእንባዬ
ዉሎ ከመሸ ከረፋፈደ
በቃል ተገኝቶ መቅረት ለመደ
አረ እስከመቼ ይመጣል ብዬ
ዉበት ላይሆነኝ ልኳል በእንባዬ
ዉሎ ከመሸ ከረፋፈደ
በቃል ተገኝቶ መቅረት ለመደ
ዉሸት ዉሸት
ዉሸት በሆነ ዉሸት
ዉሸት ዉሸት
ዉሸት በሆነ ዉሸት
ዉሸት ዉሸት
ዉሸት በሆነ ዉሸት
ዉሸት ዉሸት
ዉሸት በሆነ ዉሸት
Поcмотреть все песни артиста
Sanatçının diğer albümleri