Kishore Kumar Hits

Hamelmal Abate - Rasen Negn şarkı sözleri

Sanatçı: Hamelmal Abate

albüm: Kemsha


ከፋ ብዬ አልከፋም ወዳጅ ጨከነብኝ አሳዘነኝ ብዬ
ይቅር ከኔ ይለፍ ማንነቴን ልውደድ የያዝኩትን ይዤ
ይሁን ብዬ ቀን እውነቱን እስኪያወጣው
እኔ አልከፋም በሰው ምግባር በሁኔታው
ይሁን ብዬ ቀን እውነቱን እስኪያወጣው
እኔ አልከፋም በሰው ምግባር በሁኔታው

ሰው አለ ተብሎ
ትዳር አይፈታም
የኩይ ሰውም ምግባር
በኩይ አይፈታም
እኔው አሳልፌ
ጆሮ ዳባ እላለሁ
እኩል ጎኑ አልቆምም
ምግባሩ ከከፋው
ይሁን ብዬ ቀን እውነቱን እስኪያወጣው
እኔ አልከፋም በሰው ምግባር በሁኔታው
ይሁን ብዬ ቀን እውነቱን እስኪያወጣው
እኔ አልከፋም በሰው ምግባር በሁኔታው
ገፉኝ ብዬ ላልገፋ
ከፉ ብዬ ላልከፋ
ሰው አለ ብዬ ላልል
እንደራሴ ነው ምውል
ሄዱ ብዬ ላልሄድ
ወደዱ ብዬ ላልወድ
እኔው ነኝ ሁሉን ምለምድ
እንደራሴ ምራመድ
እኔን ነኝ
እኔን ነኝ
እኔን ነኝ
እኔው ነኝ
እኔው ነኝ
እኔው ነኝ
እኔን ነኝ
እኔን ነኝ
እኔን ነኝ
እኔው ነኝ
እኔው ነኝ
ራሴን ነኝ

ከፋ ብዬ አልከፋም ወዳጅ ጨከነብኝ አሳዘነኝ ብዬ
ይቅር ከኔ ይለፍ ማንነቴን ልውደድ የያዝኩትን ይዤ
ይሁን ብዬ ቀን እውነቱን እስኪያወጣው
እኔ አልከፋም በሰው ምግባር በሁኔታው
ይሁን ብዬ ቀን እውነቱን እስኪያወጣው
እኔ አልከፋም በሰው ምግባር በሁኔታው

አይጠፋም አናዳጅ
ተናግሮ አናጋሪ
ባልሰራሁት ወንጀል
በውሸት መስካሪ
ነገር አላሳድር
ቻል አድርጌ ልርሳ
የኔን እንዳልጥለው
የሰውን ሳነሳ
ይሁን ብዬ ቀን እውነቱን እስኪያወጣው
እኔ አልከፋም በሰው ምግባር በሁኔታው
ይሁን ብዬ ቀን እውነቱን እስኪያወጣው
እኔ አልከፋም በሰው ምግባር በሁኔታው
ገፉኝ ብዬ ላልገፋ
ከፉ ብዬ ላልከፋ
ሰው አለ ብዬ ላልል
እንደራሴ ነው ምውል
ሄዱ ብዬ ላልሄድ
ወደዱ ብዬ ላልወድ
እኔው ነኝ ሁሉን ምለምድ
እንደራሴ ምራመድ
እኔን ነኝ
እኔን ነኝ
እኔን ነኝ
እኔው ነኝ
እኔው ነኝ
እኔው ነኝ
እኔን ነኝ
እኔን ነኝ
እኔን ነኝ
እኔው ነኝ
እኔው ነኝ
ራሴን ነኝ

Поcмотреть все песни артиста

Sanatçının diğer albümleri

Benzer Sanatçılar