Kishore Kumar Hits

The Roha Band - Kir Kir Eyalegne şarkı sözleri

Sanatçı: The Roha Band

albüm: The Reunion


ቅር ቅር እያለኝ ሳጣሽ እየከፋኝ ሳጣሽ እየከፋኝ
እንዴት ይሻለኛል እኔስ መላው ጠፋኝ እኔስ መላው ጠፋኝ
ቅር ቅር እያለኝ ሳጣሽ እየከፋኝ ሳጣሽ እየከፋኝ
እንዴት ይሻለኛል እኔስ መላው ጠፋኝ እኔስ መላው ጠፋኝ
ካላውቅሺው ሆዴ, ፍቅርሽ ፀንቶብኛል
አካሌ ትዳር እያለ, ሳይሽ ደስስ ይለኛል
እባክሽ ፍቅር አንቺ, አይሆንም ምን ቸገረሽ
ተስፋ አታስቆርቺኝ, አንቺ እምነት ይኑርሽ
ቅር ቅር እያለኝ ሳጣሽ እየከፋኝ ሳጣሽ እየከፋኝ
እንዴት ይሻለኛል እኔስ መላው ጠፋኝ እኔስ መላው ጠፋኝ
ቅር ቅር እያለኝ ሳጣሽ እየከፋኝ ሳጣሽ እየከፋኝ
እንዴት ይሻለኛል እኔስ መላው ጠፋኝ እኔስ መላው ጠፋኝ
ስትመቺ ፈገግታሽ, በጣም ያደክመኛል
የኔ ቁምነገራማ, ሳይሽ ደስስ ይለኛል
አስኪ ልጠይቂሽ, እባክሽ መውደዴ
ሳይሽ ደስስ ካለኝ, ፍቅር 'አይደለም እንዴ
አህህ 'ሃአአ ሃአአ ሃአአ ሃአአ
አህህ 'ሃአአ ሃአአ ሃአአ
ላላአአ ላላላ
ላላላ ላላላላ
ለትልቅ ቁም ነገር, ተመኚቸይሻለሁ
ተስፋ አለኝ በፍቅርሽ, ባንቺ ብዙ አያለሁ
እነይ ብዬ አንዳልቀር, አንድሔይድ ይሻለኛል
አስበአበት ፍቅሬ, ኑሮ ካንቺ አምሮኛል
ላላአአ ላላላ

Поcмотреть все песни артиста

Sanatçının diğer albümleri

Benzer Sanatçılar