Shewandagne Hailu - Ayresat şarkı sözleri
Sanatçı:
Shewandagne Hailu
albüm: Sitotash
በዚች ምድር ላይ እስከ አለሁኝ ባዓለም
እኔ ለሌላ ሴት ልቤ ሌላ አይደለም
ባልምስ ሌላ ሴት ልጫወት ብል በዛት
አያስችለውም ሆዴስ እንዴት አርጎ ይርሳት
አይረሳት ልቤ
አይረሳት
አይረሳት ልቤ
አይረሳት
በዚች ምድር ላይ እስከ አለሁኝ ባዓለም
እኔ ለሌላ ሴት ልቤ ሌላ አይደለም
ባልምስ ሌላ ሴት ልጫወት ብል በዛት
አያስችለውም ሆዴስ እንዴት አርጎ ይርሳት
አይረሳት ልቤ
አይረሳት
አይረሳት ልቤ
አይረሳት
♪
ሀገሩን ባስስ ብሄድ እግሬ እስኪነቃ
እንደሷ የሚሆን ለኔ ሰው የለም በቃ
መደብ አድርጎ እያየው የእጅ ላይ ወርቅ
ጨመርኩ ብሎ ሲያስብ ሰው ላይ ዝቅ
ብልስ አይቀናኝም እሷን ብከዳ
ስለ አለብኝ ኪዳን የምነት እዳ
እኖራለሁ እንጂ ሳወድሳት
ልቤ እንዴት ጨክኖ በሰው ይርሳት
አይረሳት አይረሳት ሆዴ ችሎም አይረሳት
እኖራለሁ እንጂ ሁሌም አወድስት
አይረሳት አይረሳት ሆዴ ችሎም አይረሳት
እኖራለሁ እንጂ ሁሌም አወድስት
♪
በዚች ምድር ላይ እስከ አለሁኝ ባዓለም
እኔ ለሌላ ሴት ልቤ ሌላ አይደለም
ባልምስ ሌላ ሴት ልጫወት ብል በዛት
አያስችለውም ሆዴስ እንዴት አርጎ ይርሳት
አይረሳት ልቤ
አይረሳት
አይረሳት ልቤ
አይረሳት
♪
የእፍኝ የኩራዝ ንቄ ብመኝ ጨረቃ
እንዴት ሆናለሁ ለሰው ላንቺ በቃ
ሰው ባለው ስይደምቀበት ሌላ ጌጥ ቢያምረው
ሁሌም አይጨረስም የተጀመረው
ብልስ አይቀናኝም እሷን ብከዳ
ስለ አለብኝ ኪዳን የምነት እዳ
እኖራለሁ እንጂ ሳወድሳት
ልቤ እንዴት ጨክኖ በሰው ይርሳት
አይረሳት አይረሳት ሆዴ ችሎም አይረሳት
እኖራለሁ እንጂ ሁሌም አወድስት
አይረሳት አይረሳት ሆዴ ችሎም አይረሳት
እኖራለሁ እንጂ ሁሌም አወድስት
አይረሳት አይረሳት ሆዴ ችሎም አይረሳት
እኖራለሁ እንጂ ሁሌም አወድስት
አይረሳት አይረሳት ሆዴ ችሎም አይረሳት
እኖራለሁ እንጂ ሁሌም አወድስት
አይረሳት አይረሳት ሆዴ ችሎም አይረሳት
እኖራለሁ እንጂ ሁሌም አወድስት
አይረሳት አይረሳት ሆዴ ችሎም አይረሳት
እኖራለሁ እንጂ ሁሌም አወድስት
Поcмотреть все песни артиста
Sanatçının diğer albümleri