Shewandagne Hailu - Alenagerem şarkı sözleri
Sanatçı:
Shewandagne Hailu
albüm: Sitotash
አልናገርም በልቤ ይቅር
ከሰዉ አፍ አይግባብኝ ስቤ በአንቺ ፍቅር
ሆኜ እንደወንድም ስለቀረብኩሽ
ሰዉ ሰምቶ ምን ይለኛል አሁን ብል ወደድኩሽ
♪
ናት ብዬ አዉርቻቸዉ ንፁን ጓደኛዬ
ዳግመኛ አስጨነቀኝ ማለት ፍቅረኛዬ
ሰዉ መቼም ካለዉ ነገር በአንዱ ይወደዳል
ሰሚ ግን የነገሩት ሲለወጥ ይፈርዳል
በድብቅ መዉደዴን ቻልኩት እኔማ
ግን ሰዉ እንዳይሰማ
በድብቅ መዉደዴን ቻልኩት እኔማ
ግን ሰዉ እንዳይሰማ
ኡኡኡ ሰዉ እንዳይሰማ
ባክሽ ግን ኡኡኡ ሰዉ እንዳይሰማ
ኡኡኡ ሰዉ እንዳይሰማ
ባክሽ ግን ኡኡኡ ሰዉ እንዳይሰማ
♪
አልናገርም በልቤ ይቅር
ከሰዉ አፍ አይግባብኝ ስቤ በአንቺ ፍቅር
ሆኜ እንደወንድም ስለቀረብኩሽ
ሰዉ ሰምቶ ምን ይለኛል አሁን ብል ወደድኩሽ
♪
ሚስጥሬ አይዉጣብኝ እኔ አንቺን ማፍቀሬ
ሌላ እኛ ምንም የለን እያልኩ እስከዛሬ
እስከመች አትበይ መቼስ ምን ይወራል
ሁል ጊዜ ሳይገለፅ በሚስጥር ይኖራል
በድብቅ መዉደዴን ቻልኩት እኔማ
ግን ሰዉ እንዳይሰማ
በድብቅ መዉደዴን ቻልኩት እኔማ
ግን ሰዉ እንዳይሰማ
ኡኡኡ ሰዉ እንዳይሰማ
ባክሽ ግን ኡኡኡ ሰዉ እንዳይሰማ
ሰዉ እንዳይሰማ ፍቅሬን
ኡኡኡ ሰዉ እንዳይሰማ
ባክሽ ግን ኡኡኡ ሰዉ እንዳይሰማ
ሰዉ እንዳይሰማ ፍቅሬን
ኡኡኡ ሰዉ እንዳይሰማ
ባክሽ ግን ኡኡኡ ሰዉ እንዳይሰማ
ኡኡኡ ሰዉ እንዳይሰማ
ባክሽ ግን ኡኡኡ ሰዉ እንዳይሰማ
ኡኡኡ ሰዉ እንዳይሰማ
ባክሽ ግን ኡኡኡ ሰዉ እንዳይሰማ
ኡኡኡ ሰዉ እንዳይሰማ
ባክሽ ግን ኡኡኡ ሰዉ እንዳይሰማ
Поcмотреть все песни артиста
Sanatçının diğer albümleri