Kishore Kumar Hits

Dawit Mellesse - Yene Shega şarkı sözleri

Sanatçı: Dawit Mellesse

albüm: Lottery


አንቺዬ የኔ ሸጋ
አረፍ በይ ቁጭ በይ ነይ እናውጋ
ስሜትሽን ሳትደብቂው
እስኪ ፍላጎትሽን ልወቀው
አንቺዬ የኔ ሸጋ
አረፍ በይ ቁጭ በይ ነይ እናውጋ
ስሜትሽን ሳትደብቂው
እስኪ ፍላጎትሽን ልወቀው
ፍቅር ነው ወይ ጥላቻ
እንዲህ የሚያደርግ እስኪ ለብቻ
ይልቅስ ጠጋ በይኝ
በሩቅ እየፈራሽ አትሽሺኝ
ሳፈቅርሽ እኔ ስወድሽ
ለምንድነው አንቺ የምትሸሺኝ
ይልቁኝስ እንቀራረብ
በሩቅ ብቻ አንተሳሰብ
ፍቅር ነው ወይ ጥላቻ
እንዲህ የሚያደርግ እስኪ ለብቻ
ይልቅስ ጠጋ በይኝ
በሩቅ እየፈራሽ አትሽሺኝ
ሳፈቅርሽ እኔ ስወድሽ
ለምንድነው አንቺ የምትሸሺኝ
ይልቁኝስ እንቀራረብ
በሩቅ ብቻ አንተሳሰብ
ጠጋ ጠጋ ደበስበስ
አቀፍ አርጊኝ ይበለኝ ደስ
እንጫወት ስለፍቅር
ሀሳብና ትካዜው ይቅር
የሀሳብሽን ንገሪኝ
ተመልክተሽ አትፈሪኝ
ለብቻችን ሰው ሳይሰማ
ተነጋግረን እንስማማ
አንቺዬ የኔ ሸጋ
አረፍ በይ ቁጭ በይ ነይ እናውጋ
ስሜትሽን ሳትደብቂው
እስኪ ፍላጎትሽን ልወቀው
አንቺዬ የኔ ሸጋ
አረፍ በይ ቁጭ በይ ነይ እናውጋ
ስሜትሽን ሳትደብቂው
እስኪ ፍላጎትሽን ልወቀው
ከአንጀቴ ልንገርሽ
እኔ በጣም ነው የምወድሽ
መውደድሽ ተደብቆ
እስከመቼ ይኖራል ታምቆ
እኔም ያንቺን አንቺም የኔን
ተወያይተን ተነጋግረን
ካንቺ ሌላ ካንቺ በቀር
እንባባል ስለፍቅር
ከአንጀቴ ልንገርሽ
እኔ በጣም ነው የምወድሽ
መውደድሽ ተደብቆ
እስከመቼ ይኖራል ታምቆ
እኔም ያንቺን አንቺም የኔን
ተወያይተን ተነጋግረን
ካንቺ ሌላ ካንቺ በቀር
እንባባል ስለፍቅር
ልስማማ እንጂ ሀሳብሽን
እሺ ብለሽ መወሰንሽን
በምን ቋንቋ ነግሬሽ
ፍላጎቴን ልግለፅልሽ
አልገባኝም ሁኔታሽ
ጥላቻ ነው ወይስ ወደሽኝ
በፍላጎት እንፋቀር
ተፈራርተን ሁሉም እንዳይቀር
አንቺዬ የኔ ሸጋ
አረፍ በይ ቁጭ በይ ነይ እናውጋ
ስሜትሽን ሳትደብቂው
እስኪ ፍላጎትሽን ልወቀው
አንቺዬ የኔ ሸጋ
አረፍ በይ ቁጭ በይ ነይ እናውጋ
ስሜትሽን ሳትደብቂው
እስኪ ፍላጎትሽን ልወቀው
አንቺዬ የኔ ሸጋ
አረፍ በይ ቁጭ በይ ነይ እናውጋ
ስሜትሽን ሳትደብቂው
እስኪ ፍላጎትሽን ልወቀው
አንቺዬ የኔ ሸጋ
አረፍ በይ ቁጭ በይ ነይ እናውጋ
ስሜትሽን ሳትደብቂው
እስኪ ፍላጎትሽን ልወቀው

Поcмотреть все песни артиста

Sanatçının diğer albümleri

Benzer Sanatçılar