Kishore Kumar Hits

Dawit Mellesse - Alchalkum şarkı sözleri

Sanatçı: Dawit Mellesse

albüm: Anchin New (You Are The One)


ፍቅርሽ መቶ በእኩሌት
እኔ አልቻልኩም መጋየት አቅቶኛል
ሲያስጨንቀኝ ስንገላታ ብቻዬን
አጋጥሞሽ ብታይ ያንስቃዬን
ፍቅርሽ መቶ በእኩሌት
እኔ አልቻልኩም መጋየት አቅቶኛል
ሲያስጨንቀኝ ስንገላታ ብቻዬን
አጋጥሞሽ ብታይ ያንስቃዬን

ፍቅርሽ በእኩሌት ጠምዶ ይዞኛል (ይዞኛል)
ደርሶ በድንገት እንቅልፍ ነስቶኛል (ነስቶኛል)
አንቺስ አርፈሻል ደልቶሽ ተኝተሽ (ተኝተሽ)
እኔን ያለንቅልፍ ባሳብ አጥቅተሽ (አጥቅተሽ)
አልቻልኩም የሌሊቱን ስቃይ (የሌሊቱን ስቃይ)
በዝቶ ባሳብ ስጋይ
አልቻልኩም እኔስ አቅቶኛል (እኔስ አቅቶኛል)
ፍቅርሽ በዝቶብኛል
ፍቅርሽ መቶ በእኩሌት
እኔ አልቻልኩም መጋየት አቅቶኛል
ሲያስጨንቀኝ ስንገላታ ብቻዬን
አጋጥሞሽ ብታይ ያንስቃዬን
ፍቅርሽ መቶ በእኩሌት
እኔ አልቻልኩም መጋየት አቅቶኛል
ሲያስጨንቀኝ ስንገላታ ብቻዬን
አጋጥሞሽ ብታይ ያንስቃዬን

በመንፈቅ ሌሊት ፍቅርሽ ሲመጣ (ሲመጣ)
ጣራ እየቆጠርኩ ባሳብ ስቀጣ (ስቀጣ)
አንዴ ስቀመጥ አንዴም ስነሳ (ስነሳ)
ምኑን ልንገርሽ የኔን አበሳ (አበሳ)
አልቻልኩም በዚች ምድር ላይ (በዚች ምድር ላይ)
በዝቶ የኔ ስቃይ
አልቻልኩም እኔስ አቅቶኛል (እኔስ አቅቶኛል)
አቅቶኛል አልቻልኩም አቅቶኛል
ፍቅርሽ በዝቶብኛል

አልቻልኩም ፍቅርሽ በዝቶብኛል
አልቻልኩም እኔን አቅቶኛል
አልቻልኩም ፍቅርሽ በዝቶብኛል
አልቻልኩም እኔን አቅቶኛል
አልቻልኩም ፍቅርሽ በዝቶብኛል
እኔን አቅቶኛል
አልቻልኩም ፍቅርሽ በዝቶብኛል
እኔን አቅቶኛል
አልቻልኩም ፍቅርሽ በዝቶብኛል
አልቻልኩም እኔን አቅቶኛል
አልቻልኩም ፍቅርሽ በዝቶብኛል

Поcмотреть все песни артиста

Sanatçının diğer albümleri

Benzer Sanatçılar