ሲመሽም
ሲነጋም
አስታውስሻለሁ
ሲመሽም
ሲነጋም
አስታውስሻለሁ
እንዲያው ዘመድ ዘመድ
እንዲያው ዘመድ ዘመድ
ዘመዴ እልሻለሁ
ሲመሽም
ሲነጋም
አስታውስሻለሁ
ሲመሽም
ሲነጋም
አስታውስሻለሁ
እንዲያው ዘመድ ዘመድ
እንዲያው ዘመድ ዘመድ
ዘመዴ እልሻለሁ
አንቺ ልጅ
ናፍቆትሽ ጭነቱን
ሆድዬ
አራግፎብኝ ሄዶ
የኔ አለም
ይገዝፋል ጭለማው
አንችዬ
ሌሊቱን አክብዶ
አንቺ ልጅ
ኧረ ነጋ ነጋ
ሆድዬ
ወፍ ከጎጆው ወጣ
የኔ አለም
አይኔ ሳይከደን
አንችዬ
እንቅልፉን እንዳጣ
ዘመዴ እልሻለሁ
?????????
ባገኝሽ ብዬ ነው
ስጋ ተዋጥሬ
ባዳማ ባዳማ ነው
ሲቀርም ይቀራል
በክፉ በደጉም ዘመድ ይታዎሳል
ሲመሽም
ሲነጋም
አስታውስሻለሁ
ሲመሽም
ሲነጋም
አስታውስሻለሁ
እንዲያው ዘመድ ዘመድ
እንዲያው ዘመድ ዘመድ
ዘመዴ እልሻለሁ
ሲመሽም
ሲነጋም
አስታውስሻለሁ
ሲመሽም
ሲነጋም
አስታውስሻለሁ
እንዲያው ዘመድ ዘመድ
እንዲያው ዘመድ ዘመድ
ዘመዴ እልሻለሁ
አንቺ ልጅ
ከአይኔ ላይ ተበምጠሽ
በትዝታ ጉልበት
የኔ አለም
ቸገረኝ መኝታው
አንችዬ
አጣው የማርፍበት
አንቺ ልጅ
ምን አይነት ሃይል ነው
ምን አይነት ብርታት
የኔ አለም
በነጋ በጠባ
አንቺዬ
ሰው የሚያዋትት
ሆድ ይቻለው እንጅ
ምን ይባላል ለሰው
ሆድ ይቻለው እንጅ
Поcмотреть все песни артиста
Sanatçının diğer albümleri