እንደ ልቤ አልሆን ደርሶ
ፍቅሯ በልቤ ላይ ነግሦ
እንደ ልቤ አልሆን ደርሶ
ፍቅሯ በልቤ ላይ ነግሦ
መውደዴን ወድጄዋለሁ
ሸሽጌስ የት እደርሳለሁ
እንደ ልቤ አልሆን ደርሶ
ፍቅሯ በልቤ ላይ ነግሦ
እንደ ልቤ አልሆን ደርሶ
ፍቅሯ በልቤ ላይ ነግሦ
መውደዴን ወድጄዋለሁ
ሸሽጌስ የት እደርሳለሁ
ሸፍኜ ልይዝ ብሞክር
ይታያል መች ይደበቃል
መውደድሽ እንዳለብኝ
ዓይኔ ላይ ያስታውቃል
እንዴት ልቻለው መሸሸግ
እንዴት ልደብቅ ፍቅርሽን
ቀኑ ሰዓቱ ሳይበቃኝ
ሳይደክመኝ መጥራት ስምሽን
እንዴት ልቻል
መውደድሽ በግልፅ እየታየ
ናፍቆትሽ ልቤን እያጋየ
ያንቺ ፍቅር
መውደድሽ ሳይሽ ይጨምራል
ጨዋታሽ ህይወት ያሳምራል
እንደ ልቤ አልሆን ደርሶ
ፍቅሯ በልቤ ላይ ነግሦ
እንደ ልቤ አልሆን ደርሶ
ፍቅሯ በልቤ ላይ ነግሦ
መውደዴን ወድጄዋለሁ
ሸሽጌስ የት እደርሳለሁ
እንደ ልቤ አልሆን ደርሶ
ፍቅሯ በልቤ ላይ ነግሦ
እንደ ልቤ አልሆን ደርሶ
ፍቅሯ በልቤ ላይ ነግሦ
መውደዴን ወድጄዋለሁ
ሸሽጌስ የት እደርሳለሁ
ዓይኖችሽ ነፍስ ይዘራሉ
ቁንጅናሽ ልብን ይሰርቃል
ላወራሽ ሳስብ የውስጤን
ያጥረኛል ይጠፋኛል ቃል
እንደ ህልሜ እንደ ምኞቴ
ተፈጥረሽ ለኔ በልኬ
ህይወቴን ላንቺ ሰጥቼ
አለሁ ፍቅርሽን አምልኬ
እንዴት ልቻል
መውደድሽ በግልፅ እየታየ
ናፍቆትሽ ልቤን እያጋየ
ያንቺ ፍቅር
መውደድሽ ሳይሽ ይጨምራል
ጨዋታሽ ህይወት ያሳምራል
እንዴት ልቻል
መውደድሽ በግልፅ እየታየ
ናፍቆትሽ ልቤን እያጋየ
ያንቺ ፍቅር
መውደድሽ ሳይሽ ይጨምራል
ጨዋታሽ ህይወት ያሳምራል
እንዴት ልቻል
እንዴት እንዴት
እንዴት ልቻል
እንዴት ልቻል
እንዴት እንዴት
እንዴት ልቻል
እንዴት ልቻል
እንዴት እንዴት
እንዴት ልቻል
እንዴት ልቻል
እንዴት እንዴት
እንዴት ልቻል
Поcмотреть все песни артиста
Sanatçının diğer albümleri