Tsegaye Eshetu - Asertu Tizazat şarkı sözleri
Sanatçı:
Tsegaye Eshetu
albüm: Nigat
አትስረቀ አትግደል አታመንዝር
በኔ አትማል በሀሰት አትመስክር
አስርቱን ትዛዛት ማነው የሚያከብር
እስከኔ ጭምር
ወላጅ ታላቅ አክብር ሰንበት አትሻር
ባልንጀራ እንደራስ ውደደ አፍቅር
አስርቱን ትዛዛት ማነው የሚያከብር
ከኔው ጭምር
የሰውልጅ ገና ከጠዋቱ የተፈጠረ ለት
ዘንግቶት ወደላም መምጣቱ ቀኑ ተቆርጦለት
ጌታ ሆይ ክብር ትዛህን ቃለህን ይጥሳል
ሰው ከንቱ እድሜ ለመቀጠል እምነት ይበጥሳል
እግዚኦ መሀርነን አንተው አድነን
የኛ መህተብማ ሳሴበመንገድ
እግዚኦ መሀርነን አንተው አድነን
የኛ መህተብማ ሳሴበመንገድ
ከሰማይ የወረደው ቃልህ
በምድር ላይ ሁሉም ሊከተልህ
ሰው ሰራሽ ወንጀለኛ መቅጫ
መንግስትም ህግም ባልነበረ
ከምድራዊዉ ዳኛ ከችሎቱ መሪ
እንፍራ ፈጣሪ
የጥበቦች ሁሉ የመጀመሪያው
ፈረያ እግዚያብሔር ነው
♪
አትስረቀ አትግደል አታመንዝር
በኔ አትማል በሀሰት አትመስክር
አስርቱን ትዛዛት ማነው የሚያከብር
እስከኔ ጭምር
ወላጅ ታላቅ አክብር ሰንበት አትሻር
ባልንጀራ እንደራስ ውደደ አፍቅር
አስርቱን ትዛዛት ማነው የሚያከብር
እስከኔው ጭምር
አዞናል በፍፁም በፍፁም የሌላ አንዳንመኝ
ብሎናል ከኔ ሌላ አታምልክ ቀናተኛ አምላክ ነኝ
ከሌለን የስናጨ ተሀል የምታክል እምነት
ባዶነን ሰዎች ካልተገዛን በግብረ ገብነት
እግዚኦ ማህርነነ አንተው አድነን
የኛ ማተብማ ሳሳ በመንገድ
እግዚኦ ማህርነነ አንተው አድነን
የኛ ማተብማ ሳሳ በመንገድ
ከሰማይ የወረደው ቃል
በምድር ላይ ሁሉም ሊከተል
ሰው ሰራሽ ወንጀለኛ መቅጫ
መንግስትም ህግም ባልነበረ
ከምድራዊ ፓሊስ ከህግ አስከባሪ
እንፍራ ፈጣሪ
ከጥበቦች ሁሉ የመጀመሪያው
ፈረያ እግዚያብሔር ነው
Поcмотреть все песни артиста
Sanatçının diğer albümleri