Tsegaye Eshetu - Tedesetsh şarkı sözleri
Sanatçı:
Tsegaye Eshetu
albüm: Nigat
ተደስተሽ እንዳሻሽ ኑሪ በዚች አለም
እንዲስማማሽ ስል ላንቺ የማልሆነው የለም
እችላለው በርትቼ እኔን ላንቺ ትቼ
ተደስተሽ እንዳሻሽ ኑሪ በዚች አለም
እንዲስማማሽ ስል ላንቺ የማልሆነው የለም
እችላለው በርትቼ እኔን ላንቺ ትቼ
♪
ፍቅሬ በምድር ላይ አይንካሽ መከራ
የዘላለም ቤትሽን ልቤ ላይ ይሰራ
የተደላደለ ሂወት እንድመራ
ልኑር ካንቺ ጋራ (ልኑርካ ንቺጋ)
ደስ ሲልሽ ደስ ይለኛል በዚች አለም
ከዚበላይ የሚያረካኝ ምንም የለም
ደስ ሲልሽ ደስ ይለኛል በዚች አለም
ከዚበላይ የሚያረካኝ ምንም የለም
(አዱኛ ቤቴ ገብቶ)
(ቢደላኝ ሁሉም ሞልቶ)
(ከሌለሽ አለም የለም)
(ይጠፋል የምድር ቀለም)
እንቆቅልሽ የፍቅርን ሚስጥር ቅኔ
ማንም አይፈታው ከሌለሽልኝ ለኔ
የልቤ መሰረት የሂወቴ መሪ
አንድም ቀን ሳይከፋሽ ተደስተሽ ኑሪ
♪
ተደስተሽ እንዳሻሽ ኑሪ በዚች አለም
እንዲስማማሽ ስል ላንቺ የማልሆነው የለም
እችላለው በርትቼ እኔን ላንቺ ትቼ
ተደስተሽ እንዳሻሽ ኑሪ በዚች አለም
እንዲስማማሽ ስል ላንቺ የማልሆነው የለም
እችላለው በርትቼ እኔን ላንቺ ትቼ
♪
ስለዚ አለም ንሮ ጠይቄው እራሴን
ለፍቅርሽ አድሬ አገኘውት መልሴን
ለመኖር ወሰንኩኝ እኔን ያንቺ አርጌ
ክብሬ ነሽ ማረጌ(ክብሬ ነሽ ማረጌ)
ደስ ሲልሽ ደስ ይለኛል በዚች አለም
ከዚበላይ የሚያረካኝ ምንም የለም
ደስ ሲልሽ ደስ ይለኛል በዚች አለም
ከዚበላይ የሚያረካኝ ምንም የለም
(አዱኛ ቤቴ ገብቶ)
(ቢደላኝ ሁሉም ሞልቶ)
(ከሌለሽ አለም የለም)
(ይጠፋል የምድር ቀለም)
እንቆቅልሽ የፍቅርን ሚስጥር ቅኔ
ማንም አይፈታው ከሌለሽልኝ ለኔ
የልቤ መሰረት የሂወቴ መሪ
አንድም ቀን ሳይከፋሽ ተደስተሽ ኑሪ
የልቤ መሰረት የሂወቴ መሪ
አንድም ቀን ሳይከፋሽ ተደስተሽ ኑሪ
Поcмотреть все песни артиста
Sanatçının diğer albümleri