እኔም አፍቅር ሲሉኝ
ያኔ በሰው እንዳልሳቅኩኝ
ይኸው ዛሬ በራሴ ላይ
ሲደርስብኝ ምን ልሁን
በሰው የፈረድኩትን
ይኸው ዛሬ በራሴ ላይ
ሲደርስብኝ ምን ልሁን
በሰው የፈረድኩትን
ሳላየው ብቀር ነው
ሳላየው ብቀር ነው
ሳላየው ብቀር ነው
ሳላየው ብቀር ነው
አያርገው እንጂ አቤት ሲደርስ
በሰው የሳቁት ሲሆን በራስ
አሁን አወቅኩት ሲገርፈኝ ጭንቅ
ለካስ ክፉ ነው በሰው መሳቅ
አያርገው እንጂ አቤት ሲደርስ
በሰው የሳቁት ሲሆን በራስ
አሁን አወኩት ሲገርፈኝ ጭንቅ
ለካስ ክፉ ነው በሰው መሳቅ
ማልኩኝ እኔስ ለሁለተኛ ላልሆን ዳኛ
አልስቅ በሰው በኔም ደርሶ ተማርኩና
ማልኩኝ እኔስ ለሁለተኛ ላልሆን ዳኛ
አልስቅ በሰው በኔም ደርሶ ተማርኩና
እኔም አፍቅር ሲሉኝ
ያኔ በሰው እንዳልሳቅኩኝ
ይኸው ዛሬ በራሴ ላይ
ሲደርስብኝ ምን ልሁን
በሰው የፈረድኩትን
ይኸው ዛሬ በራሴ ላይ
ሲደርስብኝ ምን ልሁን
በሰው የፈረድኩትን
ሳላየው ብቀር ነው
ሳላየው ብቀር ነው
ሳላየው ብቀር ነው
ሳላየው ብቀር ነው
አይደርስ መስሎኝ በኔ ድንገት
በሰው ላይ ስቄ በሰው ጭንቀት
አሁን አፈርኩኝ ሄዶ ማውራት
ፍቅር ይዞኛል ለሰው ማለት
አይደርስ መስሎኝ በኔ ድንገት
በሰው ላይ ስቄ በሰው ጭንቀት
አሁን አፈርኩኝ ሄዶ ማውራት
ፍቅር ይዞኛል ለሰው ማለት
ማልኩኝ እኔስ ለሁለተኛ ላልሆን ዳኛ
አልስቅ በሰው በኔም ደርሶ ተማርኩና
ማልኩኝ እኔስ ለሁለተኛ ላልሆን ዳኛ
አልስቅ በሰው በኔም ደርሶ ተማርኩና
አይደርስ መስሎኝ በኔ ድንገት
በሰው ላይ ስቄ በሰው ጭንቀት
አሁን አፈርኩኝ ሄዶ ማውራት
ፍቅር ይዞኛል ለሰው ማለት
ሳላየው ብቀር ነው
ሳላየው ብቀር ነው
ሳላየው ብቀር ነው
ሳላየው ብቀር ነው
ሳላየው ብቀር ነው
Поcмотреть все песни артиста
Sanatçının diğer albümleri