ለረዥም አመታት አፍሪካን ያሰራት የስቃይ ሰንሰለት
ዛሬ በኔና እኔ ነፃ ይበጠሳል
ነገም በጎ ነገም ጥሩ ቀን ይሆናል
ሁሉም ጥሩ ይሆናል
አብረን ተጉዘናል
ሁሉም ጥሩ ይሆናል።
አብረን ተጉዘናል
ሁሉም ጥሩ ይሆናል።
አስታውሳለሁ የት እንደነበር፤
አደባባይ መሃል አለም ለይ ቆመን፤
ስንመለከት ሰይመን አቻ፤
እንዲያ ስንኮራ ስንታይ ለብቻ።
ግን ብዙ አለፈ ብዙም ተለወጠ
መንገድ ላይ፤
ዛሬ እንይ ወደፊት ሁሉንም ሳንረሳ።
ጊዜው አሁን ነው በርታ እንስራ።
አብረን ተጉዘናል
ሁሉም ጥሩ ይሆናል።
አብረን ተጉዘናል
ሁሉም ጥሩ ይሆናል።
ህይዎት ሁልጊዜ የደስታ አይደለም።
ፍቅር ነው ስጪው ሰላም።
ሰማነው ትናንት አየነው ዛሬ፤
እኛ ሚበጀን፣
እኛ ሚሆነን፣
ፍቅራችን!
ሁሉም ጥሩ ይሆናል!
ሁሉም ጥሩ ይሆናል!
ሁሉም ጥሩ ይሆናል!
ሁሉም ጥሩ ይሆናል!
ሁሉም ጥሩ ይሆናል!
ሁሉም ጥሩ ይሆናል!
ሁሉም ጥሩ ይሆናል!
ሁሉም ጥሩ ይሆናል!
አብረን ተጉዘናል
ሁሉም ጥሩ ይሆናል።
አብረን ተጉዘናል
ሁሉም ጥሩ ይሆናል።
አብረን ተጉዘናል
ሁሉም ጥሩ ይሆናል።
አብረን ተጉዘናል
ሁሉም ጥሩ ይሆናል።
♪
(ሁሉም ጥሩ ይሆናል!)
አብረን ተጉዘናል
ሁሉም ጥሩ ይሆናል።
አብረን ተጉዘናል
ሁሉም ጥሩ ይሆናል።
ህይዎት ሁልጊዜ የደስታ አይደለም።
ፍቅር ነው ስጪው ሰላም።
ሰማነው ትናንት አየነው ዛሬ፤
እኛ ሚበጀን፣
እኛ ሚሆነን፣
ፍቅራችን!
ሁሉም ጥሩ ይሆናል!
ሁሉም ጥሩ ይሆናል!
ሁሉም ጥሩ ይሆናል!
ሁሉም ጥሩ ይሆናል!
ሁሉም ጥሩ ይሆናል!
ሁሉም ጥሩ ይሆናል!
ሁሉም ጥሩ ይሆናል!
ሁሉም ጥሩ ይሆናል!
ሁሉም ጥሩ ይሆናል!
ሁሉም ጥሩ ይሆናል!
ሁሉም ጥሩ ይሆናል!
ሁሉም ጥሩ ይሆናል!
ሁሉም ጥሩ ይሆናል!
Поcмотреть все песни артиста
Sanatçının diğer albümleri