Kishore Kumar Hits

Michael Belayneh - Etbkeshalhu şarkı sözleri

Sanatçı: Michael Belayneh

albüm: Ante Godana ( Ethiopian Contemporary Music)


ኦሆ ኦሆ ኦሆ
ነይ ዛሬ ነይ ፍቅሬ ነይ የኔ
ነይ ዛሬ ነሽ ለኔ ነይ ፍቅሬ
ነይ ዛሬ ነይ ፍቅሬ ነይ የኔ
ነይ ዛሬ ነሽ ለኔ ነይ ፍቅሬ
አልተለየሽኝም እንኳንስ ከሀገር
ከሆዴ አልወጣሽም
አልተለየሽኝም እንኳንስ ከሀገር
ከሆዴ አልወጣሽም
እነሱ ሲሸኙሽ ተቀብዬሻለሁ
ባይኖቼ ጎትቼ አስቀርቸሻለሁ
ጥለሽኝ አልሄድሽም አብረኝ ነን አምናለሁ
ሄጃለሁም ካልሽኝ እኔም መጥቻለሁ
መራራቅ የናጠው ህሊናሽ ሲረጋ
የበቀልሽበትን አፈርሽን ፍለጋ
ሀረግሽን መዘዝሽው ስሬን ያልሽ ለታ
የዛን ግዜ አካሌ ክፋዩዋን አግኝታ
ትለመልማለች ዳግም ነፍስ ዘርታ
ኦሆ ኦሆ ኦሆ
ነይ ዛሬ ነይ ፍቅሬ ነይ የኔ
ነይ ዛሬ ነሽ ለኔ ነይ ፍቅሬ
ነይ ዛሬ ነይ ፍቅሬ ነይ የኔ
ነይ ዛሬ ነሽ ለኔ ነይ ፍቅሬ
አልተለየሽኝም እንኳንስ ከሀገር
ከሆዴ አልወጣሽም
አልተለየሽኝም እንኳንስ ከሀገር
ከሆዴ አልወጣሽም
እነሱ ሲሸኙሽ ተቀብዬሻለሁ
ባይኖቼ ጎትቼ አስቀርቸሻለሁ
ጥለሽኝ አልሄድሽም አብረኝ ነን አምናለሁ
ሄጃለሁም ካልሽኝ እኔም መጥቻለሁ
ገላው ጥላው ሄደች እየተባባሉ
ሰዎች ስማችንን ቆርጠው ይጥላሉ
አምላክ በቸርነት እድሜውን ሰጥቶዋቸው
ዳግም ባንድ ሲያዩን ቆመን ከፊታቸው
ምን ያወሩ ይሆን ሰው ቢጠይቃቸው
ኦሆ ኦሆ ኦሆ
ያሉትን ይበሉኝ
(እጠብቅሻለው)
እጠብቅሻለው
(እጠብቅሻለው)
ያሉትን ይበሉኝ
(እጠብቅሻለው)
እጠብቅሻለው
(እጠብቅሻለው)
ኦሆ ኦሆ ኦሆ

Поcмотреть все песни артиста

Sanatçının diğer albümleri

Benzer Sanatçılar