Kishore Kumar Hits

Michael Belayneh - Mesenbet Degu şarkı sözleri

Sanatçı: Michael Belayneh

albüm: Ante Godana ( Ethiopian Contemporary Music)


አሄሄሄሄሄሄ ላላላ ላ ላላላ አሄሄሄሄሄ
አሄሄሄሄሄሄ ላላላ ላ ላላላ አሄሄሄሄሄ
አይ ዘንድሮ አወይ ዛሬ
ቆንጆን ባይኑ ተገርሜ
አቤት ውበት እንዴት በዝቷል
ስንቱን ቆጥሮ ይዘለቃል
ይገርማል ዘመን ስራው መብዛቱ
ውበት ሲያስቆጥር ቆንጆ ባይነቱ
በየእድሜ አቻው በየማዕረጉ
ስንት ያሳየናል መሰንበት ደጉ
በየእድሜ አቻው በየማዕረጉ
ስንት ያሳየናል መሰንበት ደጉ
አሄሄሄሄሄሄ ላላላ ላ ላላላ አሄሄሄሄሄ
አሄሄሄሄሄሄ ላላላ ላ ላላላ አሄሄሄሄሄ
አይ ዘንድሮ አወይ ዛሬ
ቆንጆን ባይኑ ተገርሜ
አቤት ውበት እንዴት በዝቷል
ስንቱን ቆጥሮ ይዘለቃል
ይገርማል ዘመን ስራው መብዛቱ
ውበት ሲያስቆጥር ቆንጆ ባይነቱ
በየእድሜ አቻው በየማዕረጉ
ስንት ያሳየናል መሰንበት ደጉ
በየእድሜ አቻው በየማዕረጉ
ስንት ያሳየናል መሰንበት ደጉ
አሄሄሄሄሄሄ ላላላ ላ ላላላ አሄሄሄሄሄ
አሄሄሄሄሄሄ ላላላ ላ ላላላ አሄሄሄሄሄ
ጠይም ቢታይ (ውብ ቆንጆ ቆንጆ)
ጥቁር ቢባል (ውብ ቆንጆ ቆንጆ)
አጭር ቢታይ (ውብ ቆንጆ ቆንጆ)
ሎጋም ቢባል (ውብ ቆንጆ ቆንጆ)
ቆንጆ ቆንጆ ቆንጆ
ቆንጆ ቆንጆ ቆንጆ
ጠይም ቢታይ (ውብ ቆንጆ ቆንጆ)
ጥቁር ቢባል (ውብ ቆንጆ ቆንጆ)
አጭር ቢታይ (ውብ ቆንጆ ቆንጆ)
ሎጋም ቢባል (ውብ ቆንጆ ቆንጆ)
ቆንጆ ቆንጆ ቆንጆ
ቆንጆ ቆንጆ ቆንጆ
ቆንጆ ቆንጆ ቆንጆ
ቆንጆ ቆንጆ ቆንጆ
አሄሄሄሄሄሄ ላላላ ላ ላላላ አሄሄሄሄሄ
አሄሄሄሄሄሄ ላላላ ላ ላላላ አሄሄሄሄሄ
አሄሄሄሄሄሄ ላላላ ላ ላላላ አሄሄሄሄሄ
አሄሄሄሄሄሄ ላላላ ላ ላላላ አሄሄሄሄሄ
አሄሄሄሄሄሄ ላላላ ላ ላላላ አሄሄሄሄሄ
አሄሄሄሄሄሄ ላላላ ላ ላላላ አሄሄሄሄሄ

Поcмотреть все песни артиста

Sanatçının diğer albümleri

Benzer Sanatçılar