Kishore Kumar Hits

Michael Belayneh - Negregne şarkı sözleri

Sanatçı: Michael Belayneh

albüm: Ante Godana ( Ethiopian Contemporary Music)


This is not like the rest
Truly and truly special case
Well, Jonny Ragga and Mikey make the best
Yesss
መውደድሽ መስከኔን ነገረኝ
ፍቅርሽስ ከክፉ አዳነኝ
ፍቅርሽ እረፍት ነው ሰላምን ያበዛል
ጨዋታሽ ሙዚቃ በሀሴት ይሞላል
መውደድሽ ቢመቸኝ ድጋፍሽን ለምጄ
ባንቺ ውስጥ ቀረሁኝ ሰመጥኩኝ ወድጄ
መውደድሽ መስከኔን ነገረኝ
ፍቅርሽስ ከክፉ አዳነኝ
ቃልሽ እንደ ፍቅርሽ ከልቤ ውስጥ ገብቶ
አዲስ ማንነትን በኔ ላይ መስርቶ
ይህው እኖራለው መንፈሴን ቀይሬ
የፍቅርን ህይወት ፀጋ ተረክቤ
መውደድሽ መስከኔን ነገረኝ
ፍቅርሽስ ከክፉ አዳነኝ
መውደድሽ መስከኔን ነገረኝ
ፍቅርሽስ ከክፉ አዳነኝ
ልኑረው ኑሮዬን ልጨብጠው ባካል
ሀሳብ መቼም አይቋጭ ይመጣል ይሄዳል
ነበር ፍላጎቴ ማወቅ ማረፊያዬን
ፍቅርሽ ነገረኝ ካንቺ ጋር መሆኔን
መውደድሽ መስከኔን ነገረኝ
ፍቅርሽስ ከክፉ አዳነኝ
መውደድሽ መስከኔን ነገረኝ
ፍቅርሽስ ከክፉ አዳነኝ
መውደድሽ መስከኔን ነገረኝ
ፍቅርሽስ ከክፉ አዳነኝ
መውደድሽ መስከኔን ነገረኝ
ፍቅርሽስ ከክፉ አዳነኝ
መውደድሽ መስከኔን ነገረኝ
ፍቅርሽስ ከክፉ አዳነኝ
መውደድሽ መስከኔን ነገረኝ
ፍቅርሽስ ከክፉ አዳነኝ

Поcмотреть все песни артиста

Sanatçının diğer albümleri

Benzer Sanatçılar