Kishore Kumar Hits

Michael Belayneh - Siniwaded şarkı sözleri

Sanatçı: Michael Belayneh

albüm: Nafkot Ena Fikir


ብንጋባ በህሊና
ቢያዋህደን ንፅህና
የሞን ስጋት የምን ገና
አማረ እንጂ ሁሉ ቀና
ተጠራርተው ልቦቻችን
ቢወዳጁ ነፍሶቻችን
እኔና አንቺ ብንሠምር ነው
ፍቅር ፈትለን የለበስነው
ብርሃን ፍቅር ተረጫጨን
ቃል ጀምሮ በምነት ቋጨን
ስንዋደድ ፈካን ቆነጀን (ቆነጀን)
ውዴታችን እንዳይላላ
እንስራ እንጂ መልካም ጥላ
ከምን ሊያስጥል ስስ ነጠላ
እንዴት አለሽ አንቺ የኔ ስጦታ
ህይወቴን የምላሽው በደስታ
ተማምለን ተሳስረን በቃሉ
እንኑር አዲስ ይሁንልን ቀኑ
እንዴት አለሽ አንቺ የኔ ስጦታ
ህይወቴን የምላሽው በደስታ
ተማምለን ተሳስረን በቃሉ
እንኑር አዲስ ይሁንልን ቀኑ
ፊት ብትነሳን አለም ከፍታ
ብርዱም ቢያይል ቢበረታ
እኛ እንደርብ ጥበብ ሸማ
ያላንዳችን የለንማ
ተጠራርተው ልቦቻችን
ቢወዳጁ ነብሶቻችን
እኔና አንቺ ብንሠምር ነው
ፍቅር ፈትለን የለበስነው
ጨርቋን ብጥል አለም ታማ
ብትዋጥም በጨለማ
እኛ አንድላይ እንሁን ሻማ
ብርሃን ፍቅር ተረጫጨን
ቃል ጀምሮ በእምነት ቋጨን
ስንዋደድ ፈካን ቆነጀን
እንዴት አለሽ አንቺ የኔ ስጦታ
ህይወቴን የምላሽው በደስታ
ተማምለን ተሳስረን በቃሉ
እንኑር አዲስ ይሁንልን ቀኑ
እንዴት አለሽ አንቺ የኔ ስጦታ
ህይወቴን የምላሽው በደስታ
ተማምለን ተሳስረን በቃሉ
እንኑር አዲስ ይሁንልን ቀኑ
እንዴት አለሽ አንቺ የኔ ስጦታ
ህይወቴን የምላሽው በደስታ
ተማምለን ተሳስረን በቃሉ
እንኑር አዲስ ይሁንልን ቀኑ

Поcмотреть все песни артиста

Sanatçının diğer albümleri

Benzer Sanatçılar