Kishore Kumar Hits

Michael Belayneh - Saynegrush şarkı sözleri

Sanatçı: Michael Belayneh

albüm: Nafkot Ena Fikir


ናፍቆኛል ትያለሽ አሉ
የኔንም ላንቺ ባወሩ
ካንቺ ብቻ ሰምተው መጡ
ሳይነግሩሽ የኔን በቅጡ
ናፍቆኛል ትያለሽ አሉ
የኔንም ላንቺ ባወሩ
ካንቺ ብቻ ሰምተው መጡ
ሳይነግሩሽ የኔን በቅጡ
መንገድ ያለያየን የኑሮ
እየተዋደድን ሳለን ድሮ
በልብ የያዙት አይጠፋም ለካ
እንደዘበት አይተካ
ፍቅርሽን አስቤ
ታምኜ በልቤ
አልረሳም በዋዛ
ቁም ነገርሽን ለዛ
ፍቅርሽን አስቤ
ታምኜ በልቤ
አልረሳም በዋዛ
ቁም ነገርሽን ለዛ
እንደምን ሊረሳ ቁም ነገርሽ ለዛ
እንደምን ሊረሳ ቁም ነገርሽ ለዛ
እንደምን ሊረሳ ቁም ነገርሽ ለዛ
እንደምን ሊረሳ
ናፍቆኛል ትያለሽ አሉ
የኔንም ላንቺ ባወሩ
ካንቺ ብቻ ሰምተው መጡ
ሳይነግሩሽ የኔን በቅጡ
ናፍቆኛል ትያለሽ አሉ
የኔንም ላንቺ ባወሩ
ካንቺ ብቻ ሰምተው መጡ
ሳይነግሩሽ የኔን በቅጡ
ሰበብ ፈልጌ አጋጣሚ
ሳነሳሽ እውላለሁ ላላፊ አግዳሚ
ቢነግሩሽ ነበረ የኔስ ፍላጎቴ
መሆንሽን የዛሬም ናፍቆቴ
ፍቅርሽን አስቤ
ታምኜ በልቤ
አልረሳም በዋዛ
ቁም ነገርሽን ለዛ
ፍቅርሽን አስቤ
ታምኜ በልቤ
አልረሳም በዋዛ
ቁም ነገርሽን ለዛ
እንደምን ሊረሳ ቁም ነገርሽ ለዛ
እንደምን ሊረሳ ቁም ነገርሽ ለዛ
እንደምን ሊረሳ ቁም ነገርሽ ለዛ
እንደምን ሊረሳ
ፍቅርሽን አስቤ
ታምኜ በልቤ
አልረሳም በዋዛ
ቁም ነገርሽን ለዛ
ፍቅርሽን አስቤ
ታምኜ በልቤ
አልረሳም በዋዛ
ቁም ነገርሽን ለዛ
እንደምን ሊረሳ ቁም ነገርሽ ለዛ
እንደምን ሊረሳ ቁም ነገርሽ ለዛ
እንደምን ሊረሳ ቁም ነገርሽ ለዛ
እንደምን ሊረሳ

Поcмотреть все песни артиста

Sanatçının diğer albümleri

Benzer Sanatçılar