Kishore Kumar Hits

Aster Aweke - Wolela şarkı sözleri

Sanatçı: Aster Aweke

albüm: Aster


ነህ የኔ ወለላ ጣፋጭ ብርቱካኔ
ጣፋጭ ብርቱካኔ
ነህ የኔ ወለላ ጣፋጭ ብርቱካኔ
ጣፋጭ ብርቱካኔ
ቁጭ ብለህ አጫውተኝ አትለይ ከጎኔ
ቁጭ ብለህ አጫውተኝ አትለይ ከጎኔ
አይንህ ሲንከባለል የሰው ልብ ያስቀራል
አከላትህ ሁሉ ማሾነው ያበራል
ያመልህም ነገር ዝናው ይነገራል
እንግዲ ካላንተ እንዴት ይታደራል
አሁሁ ከደጅህ ጎዳና ከቤትህ መድረሻ
አሁሁ መጥቼልሃለው ያንተው ሆደ ባሻ
እንኳን እኔን ቀርቶ የምድር ምድሪትዋን
የምድር ምድሪትዋን
ጀንበርም ሰው ብትሆን በልተሃል አንጀትዋን
በልተሃል አንጀትዋን
እንኳን እኔን ቀርቶ የምድር ምድሪትዋን
የምድር ምድሪትዋን
እንኳን እኔን ቀርቶ የምድር ምድሪትዋን
ጀንበርም ሰው ብትሆን በልተሃል አንጀትዋን
ከደጅህ ጎዳና ከቤትህ መድረሻ
መጥቼልሃለው ያንተ ሆደ ባሻ

Поcмотреть все песни артиста

Sanatçının diğer albümleri

Benzer Sanatçılar