Kishore Kumar Hits

Aster Aweke - Sengno şarkı sözleri

Sanatçı: Aster Aweke

albüm: Aster


ሰኞ ለት ተያየን በድንገት
ማክሰኞ በህልሜ መጣ ሞኞ
እሮብን ለፍቅር ተሳሰብን
ሀሙስ ልቤን አለው ደስ ደስ
አርብ ላይ ብንውል ሳንተያይ
ቅዳሜ ተኛሁኝ ታምሜ
እሁድ ቅልጥ ያለ መውደድ
እሁድን ባላይህ ሰውም አልሆነን ነገ
ጨዋታው ደራ ሆዴ እንደምን አለህ
ፍቅር የኔ ሽሙንሙን ፍቅር የኔ ሽቅርቅር
መውደድ የኔ ሽሙንሙን ፍቅሬ የኔ ሽቅርቅር
አካል አንተን ብያለውና ልምጣ ወይ ልቅር
ከሸጋ ልጅ ጋራ አብሬ አልስቅም አብሬ አልስቅም
እኔ አውቀው የለምወይ የልቤን አቅምን የልቤን አቅምን
እንደምን በሆዴ ፍቅር ሰራ ቤቱን ወውደድ ሰራ ቤቱን
ልቤን ተንተርሶ ይበላል አንጀቴን ይበላል አንጀቴን
ሰኞ ማክሰኞ አልል እጓዛለሁ በእግሬ እሄዳለሁ በእግሬ
ሄደልሽ እያሉኝ የምወደው ፍቅሬን የምወደው ፍቅሬ
ፍቅር የኔ ሽሙንሙን ፍቅር የኔ ሽቅርቅር
መውደድ የኔ ሽሙንሙን ፍቅሬ የኔ ሽቅርቅር
አካል አንተን ብያለውና ልምጣ ወይ ልቅር
ፍቅር እንዲደረጅ አስበህ እንደሆን አስበህ እንደሆን
ትዳር ምሶሶው እወቀዉ መሆኑን እወቀዉ መሆኑን
እኔን ደስ የሚለኝ የሚሰማኝ ክብር የሚሰማኝ ክብር
አንተን ያገኘው ለት በኑሮ በትዳር በኑሮ በትዳር
ሰኞ ማክሰኞ አልል እጓዛለሁ በእግሬ እሄዳለሁ በእግሬ
ሄደልሽ እያሉኝ የምወደው ፍቅሬን የምወደው ፍቅሬ
ፍቅር የኔ ሽሙንሙን ፍቅር የኔ ሽቅርቅር
መውደድ የኔ ሽሙንሙን ፍቅሬ የኔ ሽቅርቅር
አካል አንተን ብያለውና ልምጣ ወይ ልቅር

Поcмотреть все песни артиста

Sanatçının diğer albümleri

Benzer Sanatçılar