Kishore Kumar Hits

Aster Aweke - Sebebu şarkı sözleri

Sanatçı: Aster Aweke

albüm: Aster


ሰበቡ ነጠላ ለብሼ
አንተ ሰበበኛ አንተ ሰበበኛ
ሰበቡ ነጠላ ለብሰህ
አንተ ሰበበኛ አንተ ሰበበኛ
ሰበቡ አሁን ከምን ግዜው
አንተ ሰበበኛ አንተ ሰበበኛ
ሰበቡ ድርብ አማረህ
አንተ ሰበበኛ አንተ ሰበበኛ
ሰበቡ ነጠላ ነው ልብሴ
አንተ ሰበበኛ አንተ ሰበበኛ
ሰበቡ አገር ጠይቅብኝ
አንተ ሰበበኛ አንተ ሰበበኛ
ሰበቡ ይበርዳታል ብለህ
አንተ ሰበበኛ አንተ ሰበበኛ
ሰበቡ እንዳትደርብብኝ
አንተ ሰበበኛ አንተ ሰበበኛ
ያንቀጠቅጠኛል ብርቱ ዛር አለብኝ
የምወደውን ልጅ ሌላ ሲነካብኝ
አንሶላው ትራሱ የሚኮሰኩሰኝ
ካንተጋር ስሆንነው የሚለሰልሰኝ
መንገዱም እራቀኝ ብቻዬን ሳዘግም
ካንተጋራ ስሆን ጉልበቴም አይደክም
አንሶላው ትራሱ የሚኮሰኩሰኝ
ካንተጋር ስሆንነው የሚለሰልሰኝ
ካንተጋር ስሆንነው የሚለሰልሰኝ
ናና ሰበቡ ናና ሰበቡ
ናና ሰበቡ ናና ሰበቡ
ሰበቡ የሰው መላዕክተኛ
አንተ ሰበበኛ አንተ ሰበበኛ
ሰበቡ ምስክር ለምኔ
አንተ ሰበበኛ አንተ ሰበበኛ
ሰበቡ የምትመክረኝ አንተ
አንተ ሰበበኛ አንተ ሰበበኛ
ሰበቡ የምሰማህ እኔ
አንተ ሰበበኛ አንተ ሰበበኛ
ሰበቡ ተወደድኩኝ ብለህ
አንተ ሰበበኛ አንተ ሰበበኛ
ሰበቡ ሆንክ እኮ እንደልብህ
አንተ ሰበበኛ አንተ ሰበበኛ
ሰበቡ ብጠራህ አትመጣ
አንተ ሰበበኛ አንተ ሰበበኛ
ሰበቡ አያልቅም ሰበብህ
አንተ ሰበበኛ አንተ ሰበበኛ
ያንቀጠቅጠኛል ብርቱ ዛር አለብኝ
የምወደውን ልጅ ሌላ ሲነካብኝ
አንሶላው ትራሱ የሚኮሰኩሰኝ
ካንተጋር ስሆንነው የሚለሰልሰኝ
መንገዱም እራቀኝ ብቻዬን ሳዘግም
ካንተጋራ ስሆን ጉልበቴም አይደክም
አንሶላው ትራሱ የሚኮሰኩሰኝ
ካንተጋር ስሆንነው የሚለሰልሰኝ
ካንተጋር ስሆንነው የሚለሰልሰኝ
ናና ሰበቡ ናና ሰበቡ
ናና ሰበቡ ናና ሰበቡ
ሰበቡ ሰበቡ ሰበቡ
ሰበብ ሰበብ ሰበቡ
ምንእዳ ምንእዳ ምንእዳ ነው
ሰበቡ ሰበቡ ሰበቡ
ሰበብ ሰበብ ሰበቡ
ምንእዳ ምንእዳ ምንእዳ ነው

Поcмотреть все песни артиста

Sanatçının diğer albümleri

Benzer Sanatçılar