ሳይሸመግለው በፈጠረው ማነው
ዳኛ አይፋረደው በፈጠረው ማነው
ይገርማል ይደንቃል ሲሉት ትዝታ ነው
ይገርማል ይደንቃል ሲሉት ትዝታ ነው
ክረምት አልፎ በጋ ዛሬም ትዝታ አለኝ
ክረምት አልፎ በጋ ዛሬም ትዝታ አለኝ
አጀብ ሰውነቴን የሚያብረከርከኝ
አጀብ ሰውነቴን የሚያብረከርከኝ
እስረኛ ነኝ እኔ ብቸኛ ከርታታ
እስረኛ ነኝ እኔ ብቸኛ ከርታታ
እህ ብቻ ነው ትዝታ ትዝታ ትዝታ
ትዝታ መሰለኝ ትዝታ መሰለኝ
ላይሆንልኝ ነገር ላንተ መዋተቴ
ላይሆንልኝ ነገር ላንተ መዋተቴ
እያብሰለሰልኩኝ አቅፌ በአንጀቴ
እያብሰለሰልኩኝ አቅፌ በአንጀቴ
ውይ እባካችሁ ተውኝ ለማን ሰው ልንገረው
ውይ እባካችሁ ተውኝ ለማን ሰው ልንገረው
ለኔ ትዝታ እንጂ ፍቅሬስ ከርሱ ጋር ነው
ለኔ ትዝታ እንጂ ፍቅሬስ ከርሱ ጋር ነው
ስቆምም ስቀመጥ ሲመሽም ስተኛ
ሲመሽም ስተኛ
ትራሴን በእንባዬ ልቤን በቁራኛ
ትራሴን በእንባዬ ልቤን በቁራኛ
ትራሴን በእንባዬ ልቤን በቁራኛ
ፍቅር የጎዳኝ ነኝ ብቸኛ ከርታታ
ብቸኛ ከርታታ
ምነው ከሳሽ ጠቆርሽ አትበይም ወይ ሲሉኝ
ምን ብዬ ልመልስ ምንስ ሊያገኙ
ምን ብዬ ልመልስ ምንስ ሊያገኙ
ፍቅር ማብከንከኑን ማብሰልሰሉን
በምን ቃል ልግለፀው እንዴት መዘረሩን
መናፈቅ ማሰቡን ለፍቅር መንገብገቡን
በእባዬም ብገልፅ የማይሆን መሆኑን የማይሆን መሆኑን
ፍቅር ማብከንከኑን ማብሰልሰሉን...
Поcмотреть все песни артиста
Sanatçının diğer albümleri