Kishore Kumar Hits

Aster Aweke - Kezira şarkı sözleri

Sanatçı: Aster Aweke

albüm: Kabu


ሃሎ መጋሎ ሃሎ ከዚራ
መጣለሁ ነገ አንተ ጋራ
ሃሎ መጋሎ ሃሎ ከዚራ
መጣለሁ ልኖር ከአንተ ጋራ
ቢሆን መፍትሄዉ መገላ ከዚራ ባስታወስ ከቁጥር
ድቅን ይላል ከአይኔ ፍቅር
እየዉ ደሞ ልቤን ልቤን
እየዉ ደሞ እየዉ ደሞ
ይሁን መቼስ ሳላይህ ቢያልፈኝ በህልሜም በእዉኔ
ትመላለሳለህ በአይኔ
እየዉ ደሞ ልቤን ልቤን
እየዉ ደሞ ልቤ ልቤን
አሀሀሀ እየዉ ደሞ
ከነፍሴ አረ አንተ ብቻ ነህ መሳቅ መጫወቱ እኮ ነፍሴ
አሄሄ ለነፍሴ አልሆንልሽ አለኝ ከሰዉ መደሰቱ ለነፍሴ
ሃሎ መጋሎ ሃሎ ከዚራ
መጣለሁ ልኖር አንተ ጋራ
ሃሎ መጋሎ ሃሎ ከዚራ
መጣለሁ ልኖር ከአንተ ጋራ
ቢሆን መፍትሄዉ መገላ ከዚራ ባስታወስ ከቁጥር
ድቅን ይላል ከአይኔ ፍቅር
እየዉ ደሞ ልቤን ልቤን
እየዉ ደሞ እየዉ ደሞ
ይሁን መቼስ ሳላይህ ቢያልፈኝ በህልሜም በእዉኔ
ትመላለሳለህ በአይኔ
እየዉ ደሞ ልቤን ልቤን
እየዉ ደሞ ልቤ ልቤን
አሀሀሀ እየዉ ደሞ
እንደምነዉ ድሬ ልቤ የአንተን መንደር
ግመልህ በል ምራኝ ሳላስቸግር
ትዝ ትዝ ይለኛል ምርድብህ ነገር
ያሳለፍነዉ ሁሉ ፊት አለበት ፍቅር
ድሬ
መጋሎ
ከዚራ
ከዚራ ከድሬ እዛ ትንሷ
በቤትሽ ትዝ አለኝ
ሞቅ ያለዉ አየርሽ ደምቆ ከገበያ
እየዉ ደሞ እየዉ ደሞ
እየዉ ደሞ እየዉ ደሞ
እየዉ ደሞ እየዉ ደሞ
እየዉ ደሞ እየዉ ደሞ
እየዉ ደሞ እየዉ ደሞ
እየዉ ደሞ እየዉ ደሞ
እየዉ ደሞ እየዉ ደሞ
እየዉ ደሞ እየዉ ደሞ
እየዉ ደሞ እየዉ ደሞ
እየዉ ደሞ እየዉ ደሞ
እየዉ ደሞ እየዉ ደሞ
እየዉ ደሞ እየዉ ደሞ

Поcмотреть все песни артиста

Sanatçının diğer albümleri

Benzer Sanatçılar