ባለ ጋሪው ባለ ጋሪው ቶሎ ቶሎ ንዳው
ባለ ጋሪው ባለ ጋሪው ቶሎ ቶሎ ንዳው
♪
ይሄ ባለጋሪ ደርሶ ያከንፈኛል
የቀበጠ ወዳጅ ቅብጥ አድርጎኛል
ይሉኝታ ከዋጠህ ወጣ ገበናችን
እንዲያው በጎዳናው ሆነ ጨዋታችን
ሆነ ጨዋታችን
እንዲያው በጎዳናው ሆነ ጨዋታችን
ሆነ ጨዋታችን
ባለ ጋሪው ባለ ጋሪው ቶሎ ቶሎ ንዳው
ባለ ጋሪው ባለ ጋሪው ቶሎ ቶሎ ንዳው
♪
ዘውዘው አሰኘኝ ከኔ ቤት እሱ ቤት
አቤት የኔ ነገር አቤት አደብ ማጣት
በክንዱ ደግፎ ደረቱን ቢሰጠኝ
ተመቻቸሁና ፍቅሩ አቅበጠበጠኝ
ፍቅሩ አቅበጠበጠኝ
ተመቻቸሁና ፍቅሩ አቅበጠበጠኝ
ፍቅሩ አቅበጠበጠኝ
♪
ፍቅሬ የሀገሬ ልጅ እንደምን ውለሃል
ፍቅሬ የወንዜ ልጅ አንደምን ውለሃል
አመመህ ደከመህ እንደኔ ሆነሃል እንደኔ ሆነሃል
ፍቅሬ የሀገሬ ልጅ እንደምን ውለሻል
ፍቅሬ የወንዜ ልጅ አንደምን ውለሻል
አመመሽ ደከመሽ እንደኔ ሆነሻል እንደኔ ሆነሻል
♪
ፍቅሬ የሀገሬ ልጅ እንደምን ውለሃል
ፍቅሬ የወንዜ ልጅ አንደምን ውለሃል
አመመህ ደከመህ እንደኔ ሆነሃል እንደኔ ሆነሃል
አሁንም አሁንም ጥሪው ያሰኘኛል
ቀን ለሊት አይመርጥም ጨዋታ ያምረኛል
የከነፈ ፍቅር ክን'ፍ አድርጎኛል
ክን'ፍ ያደርገኛል
♪
እህሉን ብበላው አልጠጋሽ አለኝ
ብለብሰው ባጌጠው አላሰማመረኝ
መንፈሴ እረፍት አጣ አንተን አንተን አለኝ
አንተን አንተን አለኝ
አትሁን ቀናተኛ ይሉሃል ተናዳጅ
አትሁን ቀናተኛ ይሉሃል ተናዳጅ
አሁን የት ይገኛል እጅ ያልነካው ወዳጅ
እጅ ያልነካው ወዳጅ
♪
ፍቅሬ የሀገሬ ልጅ እንደምን ውለሻል
ፍቅሬ የወንዜ ልጅ አንደምን ውለሻል
አመመሽ ደከመሽ እንደኔ ሆነሻል እንደኔ ሆነሻል
ፍቅሬ የሀገሬ ልጅ እንደምን ውለሃል
ፍቅሬ የወንዜ ልጅ አንደምን ውለሃል
አመመህ ደከመህ እንደኔ ሆነሃል እንደኔ ሆነሃል
ባለ ጋሪ ሄሄ ባለ ጋሪ ሄሄ ባለ ጋሪ ሄሄ
ባለ ጋሪ ሄሄ ባለ ጋሪ ሄሄ ባለ ጋሪ ሄሄ
ባለ ጋሪ ሄሄ ባለ ጋሪ ሄሄ ባለ ጋሪ ሄሄ
ፍቅሬ የሀገሬ ልጅ እንደምን ውለሃል
ፍቅሬ የወንዜ ልጅ አንደምን ውለሃል
አመመህ ደከመህ እንደኔ ሆነሃል እንደኔ ሆነሃል
ፍቅሬ የሀገሬ ልጅ እንደምን ውለሃል
ፍቅሬ የወንዜ ልጅ አንደምን ውለሃል
አመመህ ደከመህ እንደኔ ሆነሃል እንደኔ ሆነሃል
ፍቅሬ የሀገሬ ልጅ እንደምን ውለሻል
ፍቅሬ የወንዜ ልጅ አንደምን ውለሻል
አመመሽ ደከመሽ እንደኔ ሆነሻል እንደኔ ሆነሻል
Поcмотреть все песни артиста
Sanatçının diğer albümleri