Kishore Kumar Hits

Aster Aweke - Fikir Yishalegnal şarkı sözleri

Sanatçı: Aster Aweke

albüm: Hagere


ፍቅር ይሻለኛል
ውይ እኔ እራሱን ፣ፍቅር ደቅሶኛል፤
እያነሱ ብጥሉኝ መቼ ያመኛል...፤
ፍቅር እያለ ራበኝ ፣ ያቀባብጠኛል፤
ከነገሮች ሁሉ ፍቅር ይሻለኛል
ፍቅር ፍቅር ፍቅር ይሻለኛል
ፍቅር ይሻለኛል
ፍቅር ይሻለኛል
ፍቅር ግባ ቤተ እሲት አተረማምሰሁ
እንዲያሁ በላት ብላት ያዝ ለቀቅ አርገኝ
እንዴት ያስደስታል የፍቅር ስካር
ልብን ስያርበተብት ስትፈጥር ሽብር
ዝናን ፍቅርን ብላ እላወሳለሁ ገና
ፍቅረ የሆንኩትን ገላ መቼ ረሰዋረሁ ሆዴዴዴዴ
ውይ እኔ እራሱን ፣ፍቅር ደቅሶኛል፤
እያነሱ ብጥሉኝ መቼ ያመኛል...፤
ፍቅር እያለ ራበኝ ፣ ያቀባብጠኛል፤
ከነገሮች ሁሉ ፍቅር ይሻለኛል
ፍቅር ፍቅር ፍቅር ይሻለኛል
ፍቅር ይሻለኛል
ፍቅር ይሻለኛል
...አዝ
እየዋለለብኝ በአይኔ ላይ በሩ
ዳኛ አለ ወይ በአገር እንዴው ለነገሩ
እጅግ ጠፍሮ፣ ሸምቅየምያስርቆ ፤
በአይኗ ላይ እንዳትዞር
ብሎውኝ አስፈራሩኝ
ዝናን ፍቅርን ብላ እላወሳለሁ ገና
ፍቅረ የሆንኩትን ገላ መቼ ረሰዋረሁ ሆዴዴዴዴ
ፍቅር ና ፍቅር ና
አስታውሳለሁ
የፍቅሬ ኮንጆ
ፍቅር ግባ ቤተ እሲት አተረማምሰሁ
እንዲያሁ በላት ብላት ያዝ ለቀቅ አርገኝ
End

Поcмотреть все песни артиста

Sanatçının diğer albümleri

Benzer Sanatçılar