Kishore Kumar Hits

Aster Aweke - Yemata Yemata şarkı sözleri

Sanatçı: Aster Aweke

albüm: Hagere


አንጎራጉራለሁ
የማታ የማታ
እንዴት እሆናለሁ የናፈከኝ ለታ
አዬዬዬ እኔ ያንተ ከርታታ
ሰውንም አላይ የናፈከኝ ለታ
ወትውቶ ወትውቶ ይሆናል ብሎኝ
ተው አይሆንም ስለው 'ማርያምን!' ብሎኝ
አዬዬዬ. መቼ ሆነልኝ
ሰውንም አላይ አንተ ስትናፍቀኝ
ተይው ተይው አሉኝ ሁለቱም አይኖቼ ሁለቱም አይኖቼ
ፈገግ ፈገግ ብለው በሙሉ ጥርሶቼ በሙሉ ጥርሶቼ
ሆሆሆሆይይ ሆሆሆሆይይይ
ልቤ አልስማማ አለ ጨርሶ አልሰማ አለ ጨርሶ አልሰማ አለ
አላገኝም ብሎ አንተን የመሠለ አንተን የመሠለ
ሆሆሆሆይይ ሆሆሆሆይይይ
ሆሆሆሆይይ ሆሆሆሆይይይ
አንጎራጉራለሁ የማታ የማታ
እንዴት እሆናለሁ የናፈከኝ ለታ
አዬዬዬ እኔ ያንተ ከርታታ
ሰውንም አላይ የናፈከኝ ለታ
ወትውቶ ወትውቶ ይሆናል ብሎኝ
ተው አይሆንም ስለው 'ማርያምን!' ብሎኝ
አዬዬዬ መቼ ሆነልኝ
ሰውንም አላይ አንተ ስትናፍቀኝ
የልማዴ ናልኝ የወገኔ ናልኝ የወገኔ ናልኝ
አይኔ ጉድፍ ገባ ናድረስ አውጣልኝ ናድረስ አውጣልኝ
ሆሆሆሆይይ ሆሆሆሆይይይ
ሀገሩን አላውቀው የልብ ወዳጅ የለኝ የልብ ወዳጅ የለኝ
ዙሪያው ገደል ሆኖ ቅሌት ሆኖ ታየኝ ቅሌት ሆኖ ታየኝ
ሆሆሆሆይይ ሆሆሆሆይይይ
ሆሆሆሆይይ ሆሆሆሆይይይ
የልማዴ ናልኝ
የወገኔ ናልኝ
አይኔ ጉድፍ ገባ
ናድረስ አውጣልኝ ናድረስ አውጣልኝ

Поcмотреть все песни артиста

Sanatçının diğer albümleri

Benzer Sanatçılar