ሀገሬ ኑሪ
ሀገሬ ኑሪ
ሆኜ አልቀርምና እኔ እንደ ወፍ በራሪ
እመጣለሁና ዘንድሮ ለገና
መቼም ሰው ከሀገሩ ወጥቶ አይቀርምና
ወይ ወይ
ወይ ወይ
ወይ ወይ
ወይ ወይ
ሀገሬ ጥሪኝ
ሀገሬ ጥሪኝ
እመጣልሻለሁ መቼም በራሪ ነኝ
እመጣለሁ እንጂ ቀኑ ቢሞላልኝ
ሀገሬን አደራ ሀገሬን አቆዩኝ
ወይ ወይ
ወይ ወይ
ወይ ወይ
ወይ ወይ
ክፉ ያየሽ 'ለታ እንዴት እሆናለሁ
መግቢያ ያጣ ውሻ ሁልጊዜ አለቅሳለሁ
እማምዬ እማማ የብዙኀኑ እናት
ሀገር የለ እንዳንቺ ወዲያ ወዲህ ቢሉት
እኔ ምን ቸገረኝ ቢሞላ ባይሞላ
ሀገሬ እገባለሁ ሰው ጥሎኝ አይበላ
ልቤን ሀሳብ ገብቶን እየሰረሰረው
አትስጡብኝ አለ ሀገሬን ለሰው
ሀገሬን ለሰው
ሀገሬን ለሰው
ሀገሬን ለሰው
ሀገሬን ለሰው
ሀገሬን ለሰው
ሀገሬ ኑሪ
ሀገሬ ኑሪ
ሆኜ አልቀርምና እኔ እንደ ወፍ በራሪ
እመጣለሁና ዘንድሮ ለገና
መቼም ሰው ከሀገሩ ወጥቶ አይቀርምና
ወይ ወይ
ወይ ወይ
ወይ ወይ
ወይ ወይ
ሀገሬ ጥሪኝ
ሀገሬ ጥሪኝ
እመጣልሻለሁ መቼም በራሪ ነኝ
እመጣለሁ እንጂ ቀኑ ቢሞላልኝ
ሀገሬን አደራ ሀገሬን አቆዩኝ
ወይ ወይ
ወይ ወይ
ወይ ወይ
ወይ ወይ
አትነካኩብኝ ሀገሬን አደራ
ቀኑ ይጨልመኛል ዓይኔ እምባ እያደራ
እንቁጣጣሽ ጥምቀት በሀገር ይጨፈራል
ሀገር የጠፋ ዕለት በማን ይለቀሳል
ሄጄ እገፋዋለሁ ከወገኔ ጋራ
ስለ እመአምላክ ቢሉት አንጀቱ 'ሚራራ
የወገንን ፍቅር እየቻሉ ነው
እንዴት ይናፍቃል ሀገርም እንደሰው
ሀገርም እንደሰዉ
ወገንም እንደሰው
ሀገርም እንደሰው
ሀገርም እንደሰው
ሀገርም እንደሰው
እኔ ምን ቸገረኝ ቢሞላ ባይሞላ
ሀገሬ እገባለሁ ሰው ጥሎኝ አይበላ
ልቤን ሃሳብ ገብቶን እየሰረሰረው
አትስጡብኝ አለ ሀገሬን ለሰው
ሀገሬን ለሰው
ሀገሬን ለሰው
ሀገሬን ለሰው
ሀገሬን ለሰው
ሀገሬን ለሰው
ሀገሬን ለሰው
ሀገሬን ለሰው
ሀገሬን ለሰው
አትስጡብኝ አለ ሀገሬን ለሰው
ወይ ወይ
ሀገሬን ለሰው ሀገሬን ለሰው
ወይ ወይ
ወይ ወይ
ሀገሬን ለሰው
Поcмотреть все песни артиста
Sanatçının diğer albümleri