Kishore Kumar Hits

Aster Aweke - Fikir Fikir şarkı sözleri

Sanatçı: Aster Aweke

albüm: Sugar


ፍቅር ፍቅር ፍቅር ፍቅር አስያዝከኝ ኮ
ሌላ ሌላ ሌላ ሌላ አልፈልግም ኮ
ፍቅር ፍቅር ፍቅር ፍቅር አስያዝከኝ ኮ
ሌላ ሌላ ሌላ ሌላ አልፈልግም ኮ
ውል ውል ይለኛል ጨዋታና ሳቅህ
መቼ ነው መቼ ነው መቼ ነው የማይህ
አንተ እየናፈከኝ
መቼ ነው መቼ ነው መቼ ነው መቼ ነው መቼ ነው የማይህ
መቼ ነው መቼ ነው መቼ ነው መቼ ነው መቼ ነው የማይህ
እኔነቴን ይወደዋል እኔነቴን
እኔና እኔን ይወደናል እኔና እኔን
ብቸኝነት ይበቃኛል
እኔነቴን ይወደዋል እኔነቴን ይወደዋል እኔን እኔን
እኔና አንተ አንተና እኔ ያለን ፍቅር
የማይጠፋ የማያረጅ የማይሰበር
እኔና አንተ አንተና እኔ ያለን ፍቅር
የማይጠፋ የማይጠፋ የማይሰበር የማይሰበር
ፍቅር ፍቅር ፍቅር ፍቅር አስያዝከኝ ኮ
ሌላ ሌላ ሌላ ሌላ አልፈልግም ኮ
ፍቅር ፍቅር ፍቅር ፍቅር አስያዝከኝ ኮ
ሌላ ሌላ ሌላ ሌላ አልፈልግም ኮ
ፍቅር ካንቺ ወዲያ ይቅር በቃ ሚለኝ
አንድ ሰው አንድ ሰው አንድ ሰው ተሰጠኝ
በቃ ሚለኝ
አንድ ሰው አንድ ሰው አንድ ሰው አንድ ሰው አንድ ሰው ተሰጠኝ
አንድ ሰው አንድ ሰው አንድ ሰው አንድ ሰው አንድ ሰው ተሰጠኝ
እኔነቴን ይወደዋል እኔነቴን
እኔና እኔን ይወደናል እኔና እኔን
ብቸኝነት ይበቃኛል
እኔነቴን ይወደዋል እኔነቴን ይወደዋል እኔን እኔን
እኔና አንተ አንተና እኔ ያለን ፍቅር
የማይጠፋ የማያረጅ የማይሰበር
እኔና አንተ አንተና እኔ ያለን ፍቅር
ያየነው ፍቅር የማይሰበር የማይሰበር የማይሰበር
ፍቅር ፍቅር ፍቅር ፍቅር አስያዝከኝ ኮ
ሌላ ሌላ ሌላ ሌላ አልፈልግም ኮ
ፍቅር ፍቅር ፍቅር ፍቅር አስያዝከኝ ኮ
ሌላ ሌላ ሌላ ሌላ አልፈልግም ኮ
ፍቅር ፍቅር ፍቅር ፍቅር ፍቅር ፍቅር አስያዝከኝ ኮ
ሌላ ሌላ ሌላ ሌላ ሌላ ሌላ አልፈልግም ኮ
ፍቅር ፍቅር ፍቅር ፍቅር ፍቅር ፍቅር አስያዝከኝ ኮ
ሌላ ሌላ ሌላ ሌላ ሌላ ሌላ አልፈልግም ኮ

Поcмотреть все песни артиста

Sanatçının diğer albümleri

Benzer Sanatçılar