መቼም የሚያቃጥል የሚያበድን አላጣ
ይሄ ደሞ ማነው አምሮበት የመጣ?
ጥብስ እሽት አርጎ ይበላል እሸት
ሽፍን ብሎ ይተኛል በክረምት።
ያለሁበት ሀገር ሩቅ ነው አውቃለሁ፤
ከንፈሬን ሳምልኝ ከንፈሬን ስሚያለሁ።
ከንፈሬን ሳምልኝ ከንፈሬን ስሚያለሁ።
እስክስታ
አአ እንደምን ነህ?
♪
የወረዒሉ ሃገር ስሙ ነው አምባሰል
ሰው ሳይጠፋ ባገር እሱን ወድዶ መቁሰል?!
እኔ ሌት አልሄድም ብርዱን እፈራለሁ።
አልወድም ጭለማ ቁሩን እፈራለሁ።
እትትትትት ትትትት ት
እትትትትት ትትትትትት ት
አህ እ
ገላመጠኝ ሰው ገላመጠኝ!
የገላመጠኝ ጠፋ መሰለኝ!
♪
እትትትትት ት በረደኝ
ወፍ አሞራ ሆነህ አሁን ድረሰሸልኝ።
ቅብጥ ቅብጥ አርጎ ወዶኝ በልስልሱ፤
እሱን እሱን አለኝ አንሶላ ትራሱ።
ዝናቡ ዘነበ ከጧት እሰከ ማታ፤
የሱ እናት ይውለዱ በአመት ሁለት መንታ!
የሱ እናት ይውለዱ በአመት ሁለት መንታ!
እስክስታ አ እንደምነህ
♪
"የት አቅሽ የት አቅሽ" ብሎ አጥብቆ ሳመኝ።
"የት አቅህ የት አቅህ" ብዬ እኔም ተሳምኩኝ።
እስቲ ልነሳ እስቲ ልወዝወዘው፤
ደሞ አዘነ ሆዴ ሆዴን ሆዴ ባሰው!
እትትትትት ትትትት ት
እትትትትት ትትትትትት ት
አህ እ
ገላመጠኝ ሰው ገላመጠኝ!
የገላመጠኝ ጠፋ መሰለኝ!
♪
ኧረ ልንገርህ
ስሙ ነው አምባሰል
ኡኡኡኡ
ሰው ሳይጠፋ ባገር እሱን ወድዶ መቁሰል
ሰው ሳይጠፋ ባገር
እሱን ወድዶ መቁሰል
መቼም የሚያቃጥል
የሚያበድን አላጣ?!
ኡኡኡኡኡ
ይሄ ደሞ ማነው?
አምሮበት የመጣ
ይሄ ደሞ ማነው?
አምሮበት የመጣ
እትትትትት በረደኝ
ኡይ ኡይ
ወፍ አሞራ ሆነህ አሁን ድረሰሸልኝ
ወፍ አሞራ ሆነህ
አሁን ድረሰሸልኝ
ኡኡይይይ
እእእእእ
እትትትትት እትትት በረደኝ!
ወፍ አሞራ ሆነህ አሁን ድረሰሸልኝ!
አሁን ድረሰሸልኝ!
አሁን ድረሰሸልኝ!
ቅብጥ ቅብጥ አርጎ
ወዶኝ በልስልሱ
እሱን እሱን አለኝ አንሶላ ትራሱ
አንሶላ ትራሱ
አንሶላ ትራሱ
እሱን እሱን አለኝ
እሱን እሱን አለኝ
Поcмотреть все песни артиста
Sanatçının diğer albümleri