Kishore Kumar Hits

Aster Aweke - Eshururu şarkı sözleri

Sanatçı: Aster Aweke

albüm: Aster's Ballads


እሹሩሩ
እሹሩሩ
(ህም ህም) ስበላ አይሀለሁ ስጠጣ አይሀለሁ
ስተኛም ከጎኔ አልጣህ ብያለሁ
(ህም ህም) እሹሩሩ እያልኩኝ አባብልሀለሁ
አንተ ልጅ አትቅር እኔ እሻልሀለሁ
(ኦሆሆ)
(ኦሆሆ)

እሹሩሩ መውደድ እሹሩሩ ፍቅር
እሹሩሩ ፍቅር
እኔ እሻልሀለሁ አንተ ልጅ አትቅር
አንተ ልጅ አትቅር (እሹሩሩ)
እሹሩሩ መውደድ እሹሩሩ ፍቅር
እሹሩሩ ፍቅር
እኔ እሻልሀለሁ አንተ ልጅ አትቅር
አንተ ልጅ አትቅር (እሹሩሩ)

አምናና ካች አምና እሹሩሩ ሲለኝ
እሹሩሩ ሲለኝ
ሲንገበገብልኝ ምንም የማይመስለኝ
ምንም የማይመስለኝ
ዘንድሮ አስወደደኝ በኔ ብሶ ፍቅር
በኔ ብሶ ፍቅር
ማበበል ይዣለሁ እያልኩ እሹሩሩ
እያልኩ እሹሩሩ
(ህም ህም) ስበላ አይሀለሁ ስጠጣ አይሀለሁ
ስተኛም ከጎኔ አልጣህ ብያለሁ
(ህም ህም) እሹሩሩ እያልኩኝ አባብልሀለሁ
አንተ ልጅ አትቅር እኔ እሻልሀለሁ
(ኦሆሆ)
(ኦሆሆ)

እሹሩሩ መውደድ እሹሩሩ ፍቅር
እሹሩሩ ፍቅር
እኔ እሻልሀለሁ አንተ ልጅ አትቅር
አንተ ልጅ አትቅር (እሹሩሩ)
እሹሩሩ መውደድ እሹሩሩ ፍቅር
እሹሩሩ ፍቅር
እኔ እሻልሀለሁ አንተ ልጅ አትቅር
አንተ ልጅ አትቅር (እሹሩሩ)

መውደድ እውነተኛ ናፍቆት እንግዳ ነው
ናፍቆት እንግዳ ነው
ተመላላሽ ሆኖ ያቃተኝ ፍቅሩ ነው
ያቃተኝ ፍቅሩ ነው
እሹሩሩ እያልኩኝ ያንን ሰው እንዳይቀር
ያንን ሰው እንዳይቀር
ማባበል ይዣለሁ ለካ እንዲህ ነው ማፍቀር
ለካ እንዲህ ነው ማፍቀር
እሹሩሩ መውደድ እሹሩሩ ፍቅር
እሹሩሩ ፍቅር
እኔ እሻልሀለሁ አንተ ልጅ አትቅር
አንተ ልጅ አትቅር (እሹሩሩ)
እሹሩሩ መውደድ እሹሩሩ ፍቅር
እሹሩሩ ፍቅር
እኔ እሻልሀለሁ አንተ ልጅ አትቅር
አንተ ልጅ አትቅር (እሹሩሩ)
(ህም ህም) ስበላ አይሀለሁ ስጠጣ አይሀለሁ
ስተኛም ከጎኔ አልጣህ ብያለሁ
(ህም ህም) እሹሩሩ እያልኩኝ አባብልሀለሁ
አንተ ልጅ አትቅር እኔ እሻልሀለሁ
(ኦሆሆ)
(ኦሆሆ)
(ኦሆሆ)

እሹሩሩ

Поcмотреть все песни артиста

Sanatçının diğer albümleri

Benzer Sanatçılar