Kishore Kumar Hits

Aster Aweke - Hoho Gela şarkı sözleri

Sanatçı: Aster Aweke

albüm: Aster's Ballads


እሆሆይ በደሳሳ ጎጆ
እሆሆይ ገላ
እሆሆይ ሀረግ በወረሰው
እሆሆይ ገላ
እሆሆይ ይወጣል ቱባ ልጅ
እሆሆይ ገላ
እሆሆይ በቅባት የራሰው
እሆሆይ ገላላ
እሆሆይ ጎፈሬው ከፊቱ
እሆሆይ ገላ
አሆሆይ ይላል ቀና ደፋ
እሆሆይ ገላ
እሆሆይ እንዳልተኛረገኝ
እሆሆይ ገላ
እሆሆይ እንዳላንቀላፋ
እሆሆይ ገላ
እሆሆይ ገላ
እእእ
አመለኛው ቤቴ ፍቅር ነው ማገሩ
ሰተት ብለህ ግባ ይጨነቅ መንደሩ
ጉብል መኖርያዋን ትመርጋለች በእበት
ትዝ አለኝ አንገትህ ሽጉጥ የምልበት
እሆሆይ ዛፍ ተደግፎ ነው
እሆሆይ ገላ
እሆሆይ ዝሆን ሲያንቀላፋ
እሆሆይ ገላ
እሆሆይ በህልሜ እንዳላየው
እሆሆይ ገላ
እሆሆይ ከነእንቅልፌም ጠፋ
እሆሆይ ገላ
እሆሆይ በደሳሳ ጎጆ
እሆሆይ ገላ
እሆሆይ ሀረግ በወረሰው
እሆሆይ ገላ
እሆሆይ ይወጣል ቱባ ልጅ
እሆሆይ ገላ
እሆሆይ በቅባት የራሰው
እሆሆይ ገላ
እሆሆይ ገላ
እእእእ
ተው ልቤን ላክልኝ ማታ በጨረቃ
ቤቶቼ ተቆጡኝ እየረሳሁ እቃ
የጨረቃ ፈታይ የኮከብ አጠንጣኝ
ህልም አላየህም ወይ ወዳንተ ሲያመጣኝ
እእእ
አመለኛው ቤቴ ፍቅር ነው ማገሩ
ሰተት ብለህ ግባ ይጨነቅ መንደሩ
ጉብል መኖርያዋን ትመርጋለች በእበት
ትዝ አለኝ አንገትህ ሽጉጥ የምልበት

Поcмотреть все песни артиста

Sanatçının diğer albümleri

Benzer Sanatçılar