የቆስኝ ባህርዛፍ አትንኩት ጥላ ነዉ
የልጅነት ፍቅር ማርሸት ወለላ ነዉ
የቆስኝ ባህርዛፍ አትንኩት ጥላ ነዉ
የልጅነት ፍቅር ማርሸት ወለላ ነዉ
መደረብ እሳት ነዶ ሰማዩን አይፈጅም
አይ እኔ አላገኝህም ይቅር አልከጅልም
አይተከል ለልብህ በምር በመጫኛ
አንተም ባለ ትዳር እኔም የሰዉ እጮኛ
ከቤቱ ባሻገር መስኩ ላይ ነዉ ይደላል
መወደዱን ስሰማ ሰዉዬዉ ምን ይላል?
ከቤቱ ባሻገር መስኩ ላይ ነዉ ይደላል
መወደዱን ስሰማ ሰዉዬዉ ምን ይላል?
አይ አንተ የሌለህበት መንገዱን ስረግጠዉ
አይ እጄ ስለት ሆኖ እግሬን ቆረጠዉ
ዉበትህ ያማረ ፍጥረተ ጠምበለል
እመጣለሁ አትል ወይ እቀራለሁ አትል
የቆስኝ ባህርዛፍ አትንኩት ጥላ ነዉ
የልጅነት ፍቅር ማርሸት ወለላ ነዉ
የቆስኝ ባህርዛፍ አትንኩት ጥላ ነዉ
የልጅነት ፍቅር ማርሸት ወለላ ነዉ
ማርሸት ወለላ ነዉ
ማርሸት ወለላ ነዉ
ማርሸት ወለላ ነዉ
ማርሸት ወለላ ነዉ
ማርሸት ወለላ ነዉ
ማርሸት ወለላ ነዉ
ማርሸት ወለላ ነዉ
Поcмотреть все песни артиста
Sanatçının diğer albümleri